Jimma University Open access Institutional Repository

በግጥም ጽህፇትን ማስተማር የጽህፇት ችልታን ሇማዲበር ያሇው አስተዋፅኦ (በማና ወረዲ በድዮ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት)

Show simple item record

dc.contributor.author አበባ ንጋቱ
dc.contributor.author ማንያሇው አባተ
dc.date.accessioned 2025-06-25T06:46:20Z
dc.date.available 2025-06-25T06:46:20Z
dc.date.issued 2025-10-07
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9682
dc.description.abstract የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ ግጥም ተጠቅሞ ማስተማር የተማሪዎችን የመጻፍ ክሑሌ ሇማሳዯግ ያሇውን አስተዋጽዖ መመርመር ነው፡፡ ይህንን ዓሊማ ከግብ ሇማዴረስ በኦሮሚያ ክሌሌ፣ በጅማ ዝን፣ በማና ወረዲ፣ በድዮ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በሚገኙ የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ሊይ ከፉሌ ሙከራዊ ጥናት ተከናውኗሌ፡፡ ሇጥናቱ ያገሇገለት መረጃዎች በፇተና ተሰብስበው ባዕዴ የናሙናዎች ቲ-ቴስትን እና ነጠሊ የናሙናዎች ቲ-ቴስትን በመጠቀም ተተንትነዋሌ፡፡ በቅዴሚያ የሁሇቱ ቡዴን ተማሪዎች ቅዴመ ትምህርት ፇተና ተፇትነው የተገኘው ውጤት በባዕዴ የናሙናዎች ቲ-ቴስት ሲተነተን የጉሌህነት ዯረጃው (P) 0.184 ሲሆን የቲ ዋጋ ዯግሞ 1.341 ነው፡፡ በዙህም በሁሇቱ ቡዴኖች ውጤት መካከሌ ጉሌህ ሌዩነት እንዯላሇ ተረጋግጧሌ፡፡ በመቀጥሌ የጥናቱ ትምህርት ሇሙከራ ቡዴን ተማሪዎች ግጥምን በመጠቀም፣ እንዱሁም ሇቁጥጥር ቡዴን ተማሪዎች በመማሪያ መጽሏፈ በቀረቡት ማስተማሪያዎች ሇ10 ክፍሇ ጊዛ ከተማሩ በኋሊ የዴህረ ትምህርት ፇተና ተፇትነዋሌ፡፡ ከዴህረ ትምህርት ፇተናው የተገኘው ውጤት ተወስድ የመረጃ ትንተና የተዯረገ ሲሆን ትንተናው እንዲመሇከተው የሙከራ ቡዴን ተማሪዎች አማካይ ውጤት ከቁጥጥር ቡዴን ተማሪዎች አማካይ ውጤት በጉሌህ ይበሌጣሌ፡፡ ከዙህም በመነሳት ግጥምን ተጠቅሞ ማስተማር የተማሪዎችን የመጻፍ ክሑሌ በጉሌህ እንዯሚያሳዴግ ተረጋግጧሌ፡፡ በዙህም መሰረት የአማርኛ መምህራን ግጥምን በመጠቀም ተማሪዎቻቸውን እንዱያስተምሩ፣ የመማሪያ መጻሕፍት አ዗ጋጆች በመጻሕፍቱ ሊይ ግጥሞችን በማካተት በጥቅም ሊይ እንዱያውለ፣ እንዱሁም ላልች አጥኚዎች በላልች የስነ ጽሐፍ ዗ውጎችና በላልች ክሑልች ሊይ ተጨማሪ ጥናቶችን እንዱያጠኑ አስተያየቶች ተሰጥተዋሌ፡፡ en_US
dc.language.iso other en_US
dc.title በግጥም ጽህፇትን ማስተማር የጽህፇት ችልታን ሇማዲበር ያሇው አስተዋፅኦ (በማና ወረዲ በድዮ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account