Jimma University Open access Institutional Repository

አማርኛ እንዯ ፌዳራሌ ቋንቋ በተ዗ጋጀው አስረኛ ክፍሌ መማሪያ መጽሏፍ አንብቦ የመረዲት ችልታን ሇማስተማር የቀረቡት መሌመጃዎች ከመርሀ ትምህርቱ ጋር ያሊቸዉ ተጣጥሞሽ ፍተሻ፤

Show simple item record

dc.contributor.author ቆንጂት ሾዯኖ
dc.contributor.author ጥበቡ ሽቴ
dc.contributor.author ምህረት ሳዲሞ
dc.date.accessioned 2025-06-25T07:18:29Z
dc.date.available 2025-06-25T07:18:29Z
dc.date.issued 2024-08-11
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9687
dc.description.abstract ይህ ጥናት ዋና ትኩረቱ አማርኛ እንዯ ፌዳራሌ ቋንቋ በተ዗ጋጀው አስረኛ ክፍሌ መማሪያ መጽሏፍ አንብቦ የመረዲት ችልታን ሇማስተማር የቀረቡት መሌመጃዎች ከመርሀ ትምህርቱ ጋር ያሊቸዉን ተጣጥሞሽ መፈተሽ ነው፡፡ ሇጥናቱ ስኬት ተገቢ መረጃ እንዱሰጡ የተመረጡት በ 2016 ዓ.ም በቴፒ ከተማ አስተዲዯር፣ በቴፒ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት፣ አስረኛ ክፍሌ ተማሪዎችን የሚያስተምሩ መምህራን ናቸው፡፡ ሇጥናቱ በመረጃ ምንጭነት የዋለት በ2014 ዓ.ም በአዱስ መሌክ የተ዗ጋጀው የአማርኛ ቋንቋ እንዯ ፌዯራሌ መማሪያ መጽሏፍ፣ በ2014 ዓ.ም በአዱስ መሌክ የተ዗ጋጀው የአማርኛ ቋንቋ እንዯ ፌዯራሌ የመምህር መምሪያ መጽሏፍ እና በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዗መን በቴፒ ከተማ አስተዲዯር በቴፒ 2ኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍሌ ተማሪዎችን እያስተማሩ ያለ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ናቸው፡፡ ጥናቱ ተዚምዶዊ የጥናት ንዴፍ የተከተሇ ሲሆን መረጃው በመጠናዊ ዗ዳ ተተንትኗሌ፡፡ ሇጥናቱ የዋለ መረጃዎች በሰነዴ ፍተሻ እና በቃሇ መጠይቅ ክፍለን እያስተማሩ ካለ መምህራን በጠቅሊይ ናሙና ዗ዳ ተመርጠው ተሰብስቧሌ፡፡ በሰነዴ ፍተሻና በቃሇ መጠይቅ ከተገኘው መረጃ አንብቦ የመረዲት ችልታን ሇማስተማር የቀረቡ መሌመጃዎች ተገቢ የትምህርት ገሇጻ ከተዯረገ በኋሊ መሆኑን ውጤቱ አሳይቷሌ፡፡ በመማሪያ መጽሀፉ ውስጥ የቀረቡ አንብቦ የመረዲት ችልታን ሇማስተማር የቀረቡት መሌመጃዎች በመርሀ ትምህርቱ የተቀመጡ ግቦችን ታሳቢ ያዯረጉ መሆናቸውንና በአስረኛ ክፍሌ አማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሏፍ ውስጥ የቀረቡ አንብቦ የመረዲት ችልታን ሇማስተማር የቀረቡት መሌመጃዎች ሁለንም የመሌመጃ ዓይነት አካትተው የያዘ መሆናቸውን በቃሇ መጠይቅ የተገኘው መረጃ አመሇካቷሌ፡፡ በተገኘው መረጃ መማሪያ መጽሏፉና መርሀ ትምህርቱ ተጣጥሞሽ ያሊቸው መሆኑ ተፈትሾ ተረጋግጧሌ፡፡ en_US
dc.language.iso other en_US
dc.title አማርኛ እንዯ ፌዳራሌ ቋንቋ በተ዗ጋጀው አስረኛ ክፍሌ መማሪያ መጽሏፍ አንብቦ የመረዲት ችልታን ሇማስተማር የቀረቡት መሌመጃዎች ከመርሀ ትምህርቱ ጋር ያሊቸዉ ተጣጥሞሽ ፍተሻ፤ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account