Jimma University Open access Institutional Repository

የኦሮሚኛ አፇ-ፇት ተማሪዎች ሇንባብ ትምህርት ያሊቸዉ ተነሳሽነት ከዉጤታቸዉ ጋር ያሇዉ ተዛምድ (በጅዲ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት)

Show simple item record

dc.contributor.author ፌሬህይወት ቢረጋ
dc.contributor.author ምህረት ሳዲሞ
dc.date.accessioned 2025-06-25T07:34:21Z
dc.date.available 2025-06-25T07:34:21Z
dc.date.issued 2024-08-11
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9691
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና ትኩረት የአፊን ኦሮሞ አፌ-ፇት ተማሪዎች ሇንባብ ትምህርት ያሊቸውን ተነሳሽነትና የውጤት ተዛምድ መፇተሸ ነው፡፡ ጥናቱ የተካሄዯው በጅማ ዞን በአጋሮ ወረዲ በጅዲ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ2016 ዓ.ም በመማር ሊይ በሚገኙ 110 የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ነው፡፡ በዕጣ የናሙና አመራራጥ ዘዳ ከተመረጡት ተማሪዎች በጽሐፌ መጠይቅ፣ በፇተና እና በምሌከታ የጥናቱ መረጃዎች ተሰብሰበዋሌ፡፡ በገሊጭ ስታቲሲቲክሶችም ተተንትኖ የተብራራ ሲሆን በመረጃው ትንተና መሠረት በተማሪዎቹ የንባብ ትምህርት የመማር ተነሳሽነትና በንባብ ትምህርት ውጤት መካካሌ የጎሊ ተዛምድ አሌታየም፡፡ በተነሳሽነት አይነቶችና በንባብ ትምህርት ውጤት መካከሌም ተዛምድ አሌታየም፡፡ ከጥናቱ ውጤት በመነሳት ሁሇተኛ ቋንቋ የሚያስተምሩ መምህራን የንባብ ትምህርቱን ሲያቀርቡ የተማሪዎችን ፌሊጎትና ስሜት በሚያነሳሳ መሌኩ ቢያቀርቡ፣ ተማሪዎች ምን አይነት ማበረታቻ ቢዯረግሊቸው በንባብ ውጤታማ እንዯሚሆኑ አስቀዴሞ በማወቅ የተማሪዎችን የንባብ ተነሳሽነት ሇማጠናከር የሚረደ ተግባራትን ቢያከናውኑና ይህንኑ መሠረት ያዯረገ ዴጋፌና ክትትሌ ቢያዯርጉ የተማሪዎቹ የንባብ ተነሳሽነት ሉሻሻሌ ይችሊሌ የሚለ የመፌትሔ ሀሳቦች ተጠቁመዋሌ፡፡ en_US
dc.language.iso other en_US
dc.title የኦሮሚኛ አፇ-ፇት ተማሪዎች ሇንባብ ትምህርት ያሊቸዉ ተነሳሽነት ከዉጤታቸዉ ጋር ያሇዉ ተዛምድ (በጅዲ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account