Abstract:
የዙህ ጥናት ዓቢይ ዓሊማ ውጤት ተኮር የመጻፍ ክሑሌ ትምህርት አተገባበር የተማሪዎችን
የዴርሰት (የመጻፍ) ክሑሌ ሇማሳዯግ ያሇውን አስተዋጽዖ መመርመር ነው፡፡ ይህንን ዓሊማ
ሇማሳካት ሁሇት የ8ኛ ክፍሌ ምዴቦች በጠቅሊይ የንሞና ዳ ተመርጠው ከፉሌ ሙከራዊ
ጥናት ተከናውኗሌ፡፡ ሇጥናቱ የተመረጡት ሁሇቱ ምዴቦች ቅዴመ ፇተና እንዱፇተኑ
ከተዯረጉ በኋሊ ከቅዴመ ፇተናው የተገኙት መረጃዎች በገሊጭ ስታቲስቲክስና በነጻ
የናሙናዎች ቲ-ቴስት ተተንትነዋሌ፡፡ የትንተናው ውጤት እንዲመሇከተው በሁሇቱ ቡዴን
ተማሪዎች መካከሌ ጉሌህ የዴርሰት (የመጻፍ) ክሑሌ ሌዩነት የሇም (P>0.05)፡፡
በመቀጠሌም የሙከራ ቡዴን ተማሪዎችን ውጤት ተኮር የመጻፍ ክሑሌ አቀራረብን
በመጠቀም፣ እንዱሁም የቁጥጥር ቡዴን ተማሪዎችን ሌማዲዊውን የማስተማሪያ ዳ
በመጠቀም የመጻፍ ክሑሌ ትምህርትን ሇ6 ሳምንታት ተምረዋሌ፡፡ ትምህርቱ ሲጠናቀቅም
ዴህረ ፇተናን በመጠቀም መረጃዎች ተሰብስበው በቡዴናዊ ገሊጭ ስታቲስቲክስና በነጻ
የናሙናዎች ቲ-ቴስት ተተንትነዋሌ፡፡ የትንተናው ውጤት እንዯሚያመሇክተው የሙከራ
ቡዴን ተማሪዎች አማካይ ውጤት ከቁጥጥር ቡዴን ተማሪዎች አማካይ ውጤት በጉሌህ
ይበሌጣሌ፤ እንዱሁም ከመጻፍ ንዐሳን ክሑልች ውስጥ የጽሐፍ ይት፣ የቋንቋ አጠቃቀም፣
የቃሊት ምርጫ እና የአጻጻፍ ስርዓት በተሰኙት የሙከራ ቡዴን ተማሪዎች ከቁጥጥር
ቡዴን ተማሪዎች የበሇጠ አማካይ ውጤት ሲያስመግቡ (P<0.05) የጽሐፍ አዯረጃጀት
በተሰኘው የመጻፍ ንዐስ ክሑሌ በሁሇቱ ቡዴኖች አማካይ ውጤት መካከሌ ጉሌህ ሌዩነት
የሇም (P>0.05)፡፡ በዙህ ውጤት መሰረትም ውጤት ተኮር የመጻፍ ክሑሌ አተገባበር
የተማሪዎችን የዴርሰት (የመጻፍ) ክሑሌ ውጤት ሇማሳዯግ ጉሌህ አስተዋጽዖ አሇው እና
አተገባበሩ ከመጻፍ ንዐሳን ክሑልች ውስጥ የጽሐፍ አዯረጃጀት የተሰኘውን ሇማሳዯግ
ከሌማዲዊው የማስተማሪያ ዳ የማይበሌጥ ሲሆን ቀሪዎቹን አራት ንዐሳን ክሑልች
ሇማሳዯግ ግን ከሌማዲዊው የትምህርት አቀራረብ የበሇጠ አስተዋጽዖ አሇው የሚለ
መዯምዯሚያዎች ሊይ ተዯርሷሌ፡፡ መዯምዯሚያዎቹን በመመርኮዜም የአማርኛ መምህራን
ውጤት ተኮር አተገባበርን በመጠቀም እንዱያስተምሩ፣ የመጻሕፍት አጋጆች አተገባበሩን
በመጻሕፍቱ እንዱያካትቱና ላልች አጥኚዎች ተጨማሪ ጥናቶችን እንዱያጠኑ
አስተያየቶች ተሰጥተዋሌ፡፡