Jimma University Open access Institutional Repository

ውጤት ተኮር የመጻፍ ክሑሌ ማስተማሪያ ዗ዳ ትግበራ የተማሪዎችን የመጻፍ ክሑሌ ሇማሳዯግ ያሇው አስተዋጽዖ (በ8ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት)

Show simple item record

dc.contributor.author ወርቅነሽ አዱስ
dc.contributor.author ማንያሇው አባተ
dc.contributor.author ምህረት ሳዲሞ
dc.date.accessioned 2025-06-25T07:59:09Z
dc.date.available 2025-06-25T07:59:09Z
dc.date.issued 2024-09-07
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9696
dc.description.abstract የዙህ ጥናት ዓቢይ ዓሊማ ውጤት ተኮር የመጻፍ ክሑሌ ትምህርት አተገባበር የተማሪዎችን የዴርሰት (የመጻፍ) ክሑሌ ሇማሳዯግ ያሇውን አስተዋጽዖ መመርመር ነው፡፡ ይህንን ዓሊማ ሇማሳካት ሁሇት የ8ኛ ክፍሌ ምዴቦች በጠቅሊይ የንሞና ዗ዳ ተመርጠው ከፉሌ ሙከራዊ ጥናት ተከናውኗሌ፡፡ ሇጥናቱ የተመረጡት ሁሇቱ ምዴቦች ቅዴመ ፇተና እንዱፇተኑ ከተዯረጉ በኋሊ ከቅዴመ ፇተናው የተገኙት መረጃዎች በገሊጭ ስታቲስቲክስና በነጻ የናሙናዎች ቲ-ቴስት ተተንትነዋሌ፡፡ የትንተናው ውጤት እንዲመሇከተው በሁሇቱ ቡዴን ተማሪዎች መካከሌ ጉሌህ የዴርሰት (የመጻፍ) ክሑሌ ሌዩነት የሇም (P>0.05)፡፡ በመቀጠሌም የሙከራ ቡዴን ተማሪዎችን ውጤት ተኮር የመጻፍ ክሑሌ አቀራረብን በመጠቀም፣ እንዱሁም የቁጥጥር ቡዴን ተማሪዎችን ሌማዲዊውን የማስተማሪያ ዗ዳ በመጠቀም የመጻፍ ክሑሌ ትምህርትን ሇ6 ሳምንታት ተምረዋሌ፡፡ ትምህርቱ ሲጠናቀቅም ዴህረ ፇተናን በመጠቀም መረጃዎች ተሰብስበው በቡዴናዊ ገሊጭ ስታቲስቲክስና በነጻ የናሙናዎች ቲ-ቴስት ተተንትነዋሌ፡፡ የትንተናው ውጤት እንዯሚያመሇክተው የሙከራ ቡዴን ተማሪዎች አማካይ ውጤት ከቁጥጥር ቡዴን ተማሪዎች አማካይ ውጤት በጉሌህ ይበሌጣሌ፤ እንዱሁም ከመጻፍ ንዐሳን ክሑልች ውስጥ የጽሐፍ ይ዗ት፣ የቋንቋ አጠቃቀም፣ የቃሊት ምርጫ እና የአጻጻፍ ስርዓት በተሰኙት የሙከራ ቡዴን ተማሪዎች ከቁጥጥር ቡዴን ተማሪዎች የበሇጠ አማካይ ውጤት ሲያስመ዗ግቡ (P<0.05) የጽሐፍ አዯረጃጀት በተሰኘው የመጻፍ ንዐስ ክሑሌ በሁሇቱ ቡዴኖች አማካይ ውጤት መካከሌ ጉሌህ ሌዩነት የሇም (P>0.05)፡፡ በዙህ ውጤት መሰረትም ውጤት ተኮር የመጻፍ ክሑሌ አተገባበር የተማሪዎችን የዴርሰት (የመጻፍ) ክሑሌ ውጤት ሇማሳዯግ ጉሌህ አስተዋጽዖ አሇው እና አተገባበሩ ከመጻፍ ንዐሳን ክሑልች ውስጥ የጽሐፍ አዯረጃጀት የተሰኘውን ሇማሳዯግ ከሌማዲዊው የማስተማሪያ ዗ዳ የማይበሌጥ ሲሆን ቀሪዎቹን አራት ንዐሳን ክሑልች ሇማሳዯግ ግን ከሌማዲዊው የትምህርት አቀራረብ የበሇጠ አስተዋጽዖ አሇው የሚለ መዯምዯሚያዎች ሊይ ተዯርሷሌ፡፡ መዯምዯሚያዎቹን በመመርኮዜም የአማርኛ መምህራን ውጤት ተኮር አተገባበርን በመጠቀም እንዱያስተምሩ፣ የመጻሕፍት አ዗ጋጆች አተገባበሩን በመጻሕፍቱ እንዱያካትቱና ላልች አጥኚዎች ተጨማሪ ጥናቶችን እንዱያጠኑ አስተያየቶች ተሰጥተዋሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en en_US
dc.title ውጤት ተኮር የመጻፍ ክሑሌ ማስተማሪያ ዗ዳ ትግበራ የተማሪዎችን የመጻፍ ክሑሌ ሇማሳዯግ ያሇው አስተዋጽዖ (በ8ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account