Jimma University Open access Institutional Repository

በሸኮኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ ተማሪዎች ሇአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያሊቸው አመሇካከት እና የውጤት ተዛምድ ትንተና (በ9ኛ ክፌሌ ተተኳሪነት)

Show simple item record

dc.contributor.author ቢራራ ዯሴ
dc.contributor.author ምህረት ሳዲሞ
dc.date.accessioned 2025-06-25T08:14:19Z
dc.date.available 2025-06-25T08:14:19Z
dc.date.issued 2023-06-18
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9700
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በሸኮኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ የ9ነኛ ክፌሌ ተማሪዎች ሇአማርኛ ቋንቋ ያሊቸው አመሇካከትና አመሇካከታቸው በውጤታቸው ሊይ የሚያሳዴረውን ተጽዕኖ መዲሰስ ሲሆን ተሳታፉዎችም በፉዳ ሁተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የሚገኙ አፊቸውን በሸኮኛ የፇቱ የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ናቸው፡፡ የተማሪዎቹ አመሇካከት በሁሇተኛ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዳ ማሇትም በጽሐፌ መጠይቅና በፇተና መረጃው ተሰብስቧሌ፡፡ በዚህም 52 ተማሪዎች በጥናቱ የተሳተፈ ሲሆን ሇአራት ሳምንት የግንዛቤ ትምህርት ከተሰጣቸው በኋሊ የዴህረ ትምህርት ፇተናው ከቅዴመ ትምህርት ፇተናው በተመሳሳይ መሌኩ ተሰጥቷቸዋሌ፡፡ በተጨማሪም በዴህረ ጽሐፌ መጠይቅና የቅዴመ ጽሐፌ መጠይቅ ተዘጋጅቶ እንዱሞለ ተዯርጓሌ፡፡ ይህም ተማሪዎች የነበራቸው ዝቅተኛ አመሇካከት ወይም አለታዊ አመሇካከት ተቀይሮ አዎንታዊ መሆኑን አሳይቷሌ፡፡ በተጨማሪም ዝቅተኛ የነበረው ውጤታቸው መሻሻለን አሳይቷሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en en_US
dc.title በሸኮኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ ተማሪዎች ሇአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያሊቸው አመሇካከት እና የውጤት ተዛምድ ትንተና (በ9ኛ ክፌሌ ተተኳሪነት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account