Abstract:
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ በአውራዲ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ የአስረኛ
ክፌሌ ተማሪዎች ሇመጻፌ ክሂሌ ያሊቸውን አመሇካከትና የውጤት ተዚምድ
መመርመር ነው፡፡ የጥናቱ ንዴፌ ገሊጭ ተዚምዶዊ ሲሆን የጽሐፌ መጠይቅ
እና ፇተና በመረጃ መሰብሰቢያነት ጥቅም ሊይ ዉሇዋሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች
በ2015 ዓ.ም በአውራዲ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ዉስጥ ከሚገኙት 123
የአስረኛ ክፌሌ ተማሪዎች ውስጥ እዴሌ ሰጭ የናሙና አመራረጥ ዳን በመጠቀም
ሲሆን ከእነሱም በጽሐፌ መጠይቅና በፇተና የመረጃ መሰብሰቢያ ዳዎች
አመካይነት መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ በእነዙህ የመረጃ መሰብሰቢያ ዳዎች
የተሰበሰቡ መረጃዎች በገሊጭ ስታትስቲክሶች አማካይነት ተተንትነው
ተብራርተዋሌ፡፡ በመረጃው ትንተና መሰረትም ተማሪዎች የመጻፌ ክሂሌን ሇመማር
አወንታዊ አመሇካከት አሳይተዋሌ፡፡ በመጻፌ ክሂሌ የመማር አመሇካከትና
በውጤታቸው መካከሌ በስታትስቲክስ አወንታዊ ጉሌህ ተዚምድ (P<0.05)
ታይቷሌ፡፡ የተዚምድ ዯረጃውም (0.46) መካከሇኛ የሚባሌ ነው፡፡ ከዙህም
በተጨማሪ በተማሪዎቹ አመሇካከት ሊይ ተጽዕኖ ከሚያሳዴሩ ተሊውጦዎች (ክሂለን
የመማር ፌሊጎት፣ የወሊጆች ሚና፣ የመምህራንና የሚከተሎቸው የማስተማር
ዳዎችና የመማሪያ መጽሏፈ) አንጻር ሲታዩ፣ የተመገቡት ውጤቶች ከአማካይ
በሊይ በመሆናቸው ሇመፃፌ ክሂሌ አመሇካከት አወንታዊ ሚና እንዲሊቸው
ታይቷሌ፡፡ የመጻፌ ክሂሌን ሇመማር ባሊቸው አመሇካከትና በፇተና ውጤታቸው
መካከሌ አወንታዊ ግንኙነት ቢኖርም ሰፉ ሌዩነቶች ታይተዋሌ፡፡ ክሂለን ሇመማር
ያሊቸው አመሇካከት ከፌተኛ ቢሆንም ውጤታቸው ሇማሇፉያ ከሚጠበቀው በታች
ሆኗሌ፡፡ ስሇሆነም መምህራን የተማሪዎችን አመሇካከት ሇውጤት በሚያበቁ የመማር
ማስተማር ሂዯቶች ሊይ ቢያተኩሩ፣ ላልች ተመራማሪዎችም የአቻና የአካባቢው
ማኅበረሰብ ሇአማርኛ ቋንቋ ያሎቸው አመሇካከቶች በተማሪዎቹ ውጤት ሊይ
ስሇሚያሳዴሩት ተጽእኖ ጥናቶችን ቢያዯርጉ፣ የተማሪዎቹን ውጤት ሇማሻሻሌ
ሉረደ ይችሊለ የሚለ የመፌትሄ ሏሳቦች ቀርበዋሌ፡፡