Jimma University Open access Institutional Repository

የተማሪዎች የመጻፌ ክሂሌ አመሇካከት ከመጻፌ ክሂሌ ውጤት ጋር ያሇው ተዚምድ በአውራዲ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የአስረኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author ብርሃኔ አስራት
dc.contributor.author ለማ ንጋቱ
dc.contributor.author ማንያሇው አባተ
dc.date.accessioned 2025-06-25T08:20:01Z
dc.date.available 2025-06-25T08:20:01Z
dc.date.issued 2025-10-18
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9701
dc.description.abstract የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ በአውራዲ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ የአስረኛ ክፌሌ ተማሪዎች ሇመጻፌ ክሂሌ ያሊቸውን አመሇካከትና የውጤት ተዚምድ መመርመር ነው፡፡ የጥናቱ ንዴፌ ገሊጭ ተዚምዶዊ ሲሆን የጽሐፌ መጠይቅ እና ፇተና በመረጃ መሰብሰቢያነት ጥቅም ሊይ ዉሇዋሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በ2015 ዓ.ም በአውራዲ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ዉስጥ ከሚገኙት 123 የአስረኛ ክፌሌ ተማሪዎች ውስጥ እዴሌ ሰጭ የናሙና አመራረጥ ዗ዳን በመጠቀም ሲሆን ከእነሱም በጽሐፌ መጠይቅና በፇተና የመረጃ መሰብሰቢያ ዗ዳዎች አመካይነት መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ በእነዙህ የመረጃ መሰብሰቢያ ዗ዳዎች የተሰበሰቡ መረጃዎች በገሊጭ ስታትስቲክሶች አማካይነት ተተንትነው ተብራርተዋሌ፡፡ በመረጃው ትንተና መሰረትም ተማሪዎች የመጻፌ ክሂሌን ሇመማር አወንታዊ አመሇካከት አሳይተዋሌ፡፡ በመጻፌ ክሂሌ የመማር አመሇካከትና በውጤታቸው መካከሌ በስታትስቲክስ አወንታዊ ጉሌህ ተዚምድ (P<0.05) ታይቷሌ፡፡ የተዚምድ ዯረጃውም (0.46) መካከሇኛ የሚባሌ ነው፡፡ ከዙህም በተጨማሪ በተማሪዎቹ አመሇካከት ሊይ ተጽዕኖ ከሚያሳዴሩ ተሊውጦዎች (ክሂለን የመማር ፌሊጎት፣ የወሊጆች ሚና፣ የመምህራንና የሚከተሎቸው የማስተማር ዗ዳዎችና የመማሪያ መጽሏፈ) አንጻር ሲታዩ፣ የተመ዗ገቡት ውጤቶች ከአማካይ በሊይ በመሆናቸው ሇመፃፌ ክሂሌ አመሇካከት አወንታዊ ሚና እንዲሊቸው ታይቷሌ፡፡ የመጻፌ ክሂሌን ሇመማር ባሊቸው አመሇካከትና በፇተና ውጤታቸው መካከሌ አወንታዊ ግንኙነት ቢኖርም ሰፉ ሌዩነቶች ታይተዋሌ፡፡ ክሂለን ሇመማር ያሊቸው አመሇካከት ከፌተኛ ቢሆንም ውጤታቸው ሇማሇፉያ ከሚጠበቀው በታች ሆኗሌ፡፡ ስሇሆነም መምህራን የተማሪዎችን አመሇካከት ሇውጤት በሚያበቁ የመማር ማስተማር ሂዯቶች ሊይ ቢያተኩሩ፣ ላልች ተመራማሪዎችም የአቻና የአካባቢው ማኅበረሰብ ሇአማርኛ ቋንቋ ያሎቸው አመሇካከቶች በተማሪዎቹ ውጤት ሊይ ስሇሚያሳዴሩት ተጽእኖ ጥናቶችን ቢያዯርጉ፣ የተማሪዎቹን ውጤት ሇማሻሻሌ ሉረደ ይችሊለ የሚለ የመፌትሄ ሏሳቦች ቀርበዋሌ፡፡ en_US
dc.language.iso other en_US
dc.title የተማሪዎች የመጻፌ ክሂሌ አመሇካከት ከመጻፌ ክሂሌ ውጤት ጋር ያሇው ተዚምድ በአውራዲ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የአስረኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account