Jimma University Open access Institutional Repository

አጭር ሌቦሇዴን ተጠቅሞ ቋንቋ ማስተማር የተማሪዎችን የማንበብ ችልታ ሇማጎሌበት ያሇው ሚና፤ በ7ኛ ክፌሌ መነሻነት

Show simple item record

dc.contributor.author በመሊኩ ማናዬ
dc.contributor.author ማንያሇው አባተ
dc.contributor.author ለማ ንጋቱ
dc.date.accessioned 2025-07-15T07:50:10Z
dc.date.available 2025-07-15T07:50:10Z
dc.date.issued 2023-06-07
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9720
dc.description.abstract የጥናቱ ዋና ዓሊማ አጭር ሌቦሇዴን በመጠቀም ቋንቋን ማስተማር የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት ችልታን ሇማዲበር ያሇው ሚና ምን እንዯሆነ መመርመር ነው፡፡ የምርምር ጥያቄዎችን በተገቢው መንገዴ ሇመመሇሰም ጥናቱ ከፉሌ ፌትነታዊ የጥናት ንዴፌን የተከተሇ ሲሆን የናሙና አመራረጥ ስሌቱም አሊማ ተኮር ንሞና እና ቀሊሌ የዕጣ ንሞና ስሌት ነው፡፡ በመሆኑም ፇተናን እና የጽሐፌ መጠይቅን የመረጃ መሰብሰቢያ ስሌቶችን በመጠቀም በአዱስ አበባ በአራዲ ከፌሇ ከተማ በወረዲ ሁሇት አፌሪካ አንዴነት ቁጥር 2 የመጀመሪያ ዯረጃ ትምህርት ቤት በናሙናነት ከተመረጡት የተጠኚና የቁጥጥር ቡዴን የሰባኛ ክፌሌ ተማሪዎች በቅዴመና በዴህረ ፇተና አማካይነት ሇጥናቱ አስፇሊጊ የሆነ መረጃን ሇመሰብሰብ ተሞክሯሌ፡፡ የተገኘውን ውጤት መጠናዊ የመረጃ መተንተኛ ስሌትን በመጠቀም በአማካይ፣ በመዯበኛ ሌይይትና በባዕዴ ናሙና የቲ-ቴስት ዋጋ አማካይነት ተተንትኖ ቀርቧሌ፡፡ ከጥናቱ የመረጃ ትንተናና የውጤት ማብራሪያ በመነሳትም አጭር ሌቦሇዴን በመጠቀም ቋንቋን ማስተማር የተማሪዎችን የአንብቦ መረዲት ችልታን ሇማጎሌበት ያሇው ሚና አዎንታዊ እንዯሆነ ተረጋግጧሌ፡፡ ስሇዙህ አጭር ሌቦሇዴን በመጠቀም ቋንቋን ማስተማር የተማሪዎችን የአንብቦ መረዲት ችልታን ሇማጎሌበት ያሇው ሚና አዎንታዊ ስሇሆነ የቋንቋ መምህራን የተማሪዎችን የአንብቦ መረዲት ችልታን ሇማጎሌበት አጭር ሌቦሇዴን መጠቀም ቢችለና የሚመሇከታቸው አካሊትም፣ መምህራን አጭር ሌቦሇዴን በመጠቀም ቋንቋን እንዳት ማስተማር እንዲሇባቸው እገዚ ማዴረግ ቢችለ የሚለ የመፌትሔ ሀሳቦች ተጠቁመዋሌ፡፡ en_US
dc.language.iso other en_US
dc.title አጭር ሌቦሇዴን ተጠቅሞ ቋንቋ ማስተማር የተማሪዎችን የማንበብ ችልታ ሇማጎሌበት ያሇው ሚና፤ በ7ኛ ክፌሌ መነሻነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account