Abstract:
የዚህ ጥናት ዓቢይ ዓሊማ በድዮ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ አማርኛ አፇ
ፇትና ኢ-አፇ ፇት ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት በሚጽፈበት ጊዜ የሚፇጽሟቸው
ስህተቶች ትንትና ጥናት ማዴረግ ነው። አጥኚው መረጃውን ሰብስቦ ገሊጭ የምርምር
ዘዳን በመጠቀም በዋናነት ቅይጥ ምርምር ዘዳ እና በዯጋፉነት አይነታዊ ምርምር ስራ
ሊይ አውሎሌ። በመሆኑም በድዮ ሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት አስረኛ ክፍሌ የሚማሩ
ተማሪዎች በዴምሩ 348 ሲሆኑ ወንድቹ 226 ሴቶቹ ዯግሞ 122 ናቸው። ከነዚህም
መካከሌ 15 ተማሪዎች አማርኛ አፍ ፇት ሲሆኑ 22 ተማሪዎች ዯግሞ ኢ-አፍ ፇት
ዴምር 37 ተማሪዎች በቀሊሌ የእጣ ናሙና ሲመረጡ ሶስቱ የአማርኛ ቋንቋ
መምህራንን በጠቅሊይ ናሙና ዘዳ ተመርጧሌ። የጥናቱ የመረጃ ምንጮች ከዚህ ርእስ
ጋር የሚቀራረቡ ጉዲዮችን ሇመሰብሰብ፤ የሰነዴ ፍተሻ፣ የተጠኝዎች የጽህፇት ክሂሌ
ፇተና እና በተጠኝዎች ከሚሞለ ጽሁፍ መጠይቅ የሚገኙ የመረጃ ግብዓቶች ናቸው።
ከጥናት ውጤቱ መረዲት እንዯተቻሇ አማርኛ ቋንቋ አፍ ፇት ተማሪዎች ከአማርኛ
ቋንቋ ኢ-አፍ ፇት ተማሪዎች የተሻሇ የቃሊት አጠቃቀም ችልታ እንዲሊቸው፤ አማርኛ
ኢ-አፍ ፇት ተማሪዎች በቃሊት አጠቃቀምና በአረፍተ-ነገር አወቃቀር በጣም ችግር
እንዲሇባቸው፤ በጠቅሊሊ ዴምር ውጤት አማርኛ ኢ-አፍ ፇት ተማሪዎች ከአፍ ፇት
ተማሪዎች በስርዓተ-ነጥብ አጠቃቀም ችልታቸው የተሻለ፤ አማርኛ ኢ-አፍ-ፇት
ተማሪዎች ከኢ-አፍ ፇት ተማሪዎች በአንቀጽ አዯረጃጀት ችልታቸው የተሻለ፤
በተማሪዎች የዴርሰት ጽህፇት ፍሊጎትና መምህራን ሇጽህፇት ትምህርት በሚሰጡት
ትኩረት ተማሪዎች ዴርሰት ሇመፃፍ ከፍተኛ የሆነ ተነሳሽነት እንዲሊቸው፤ መምህራን
ሇክሂሌ ትኩረት ሰጥተው እንዯማያስተምሩ እና ቢያስተምሩም ተማሪዎች ሇሚጽፈት
ዴርሰት በራሳቸው ፍሊጎት የሚመርጡት ርዕስ ሳይሆን በመምህራኑ እዯሚመረጥሊቸው
እና ተማሪዎች ሇፃፈት ዴርሰት መምህራኑ ወዱያውኑ ምጋቤ ምሊሽ እንዯማይሰጧቸውና
ስህተታቸውን አውቀው ሇወዯፉት የተሻለ ሆነው ሇመገኘት የሚያስችሊቸው ሁኔታ
እንዯላሊቸው በጥናቱ ተረጋግጧሌ።