Jimma University Open access Institutional Repository

በኦሮምኛ አፍ-ፇት እና ኢ-አፍ ፇት ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት በሚጽፈበት ጊዜ የሚፇጽሟቸው ስህተቶች ትንትና በድዮ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት (የ10ኛ ከፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት)

Show simple item record

dc.contributor.author አንዴነት አራጌ
dc.contributor.author ጥበቡ ሽቴ
dc.contributor.author ለማ ንጋቱ
dc.date.accessioned 2025-07-15T08:11:13Z
dc.date.available 2025-07-15T08:11:13Z
dc.date.issued 2023-03-11
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9723
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዓቢይ ዓሊማ በድዮ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ አማርኛ አፇ ፇትና ኢ-አፇ ፇት ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት በሚጽፈበት ጊዜ የሚፇጽሟቸው ስህተቶች ትንትና ጥናት ማዴረግ ነው። አጥኚው መረጃውን ሰብስቦ ገሊጭ የምርምር ዘዳን በመጠቀም በዋናነት ቅይጥ ምርምር ዘዳ እና በዯጋፉነት አይነታዊ ምርምር ስራ ሊይ አውሎሌ። በመሆኑም በድዮ ሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት አስረኛ ክፍሌ የሚማሩ ተማሪዎች በዴምሩ 348 ሲሆኑ ወንድቹ 226 ሴቶቹ ዯግሞ 122 ናቸው። ከነዚህም መካከሌ 15 ተማሪዎች አማርኛ አፍ ፇት ሲሆኑ 22 ተማሪዎች ዯግሞ ኢ-አፍ ፇት ዴምር 37 ተማሪዎች በቀሊሌ የእጣ ናሙና ሲመረጡ ሶስቱ የአማርኛ ቋንቋ መምህራንን በጠቅሊይ ናሙና ዘዳ ተመርጧሌ። የጥናቱ የመረጃ ምንጮች ከዚህ ርእስ ጋር የሚቀራረቡ ጉዲዮችን ሇመሰብሰብ፤ የሰነዴ ፍተሻ፣ የተጠኝዎች የጽህፇት ክሂሌ ፇተና እና በተጠኝዎች ከሚሞለ ጽሁፍ መጠይቅ የሚገኙ የመረጃ ግብዓቶች ናቸው። ከጥናት ውጤቱ መረዲት እንዯተቻሇ አማርኛ ቋንቋ አፍ ፇት ተማሪዎች ከአማርኛ ቋንቋ ኢ-አፍ ፇት ተማሪዎች የተሻሇ የቃሊት አጠቃቀም ችልታ እንዲሊቸው፤ አማርኛ ኢ-አፍ ፇት ተማሪዎች በቃሊት አጠቃቀምና በአረፍተ-ነገር አወቃቀር በጣም ችግር እንዲሇባቸው፤ በጠቅሊሊ ዴምር ውጤት አማርኛ ኢ-አፍ ፇት ተማሪዎች ከአፍ ፇት ተማሪዎች በስርዓተ-ነጥብ አጠቃቀም ችልታቸው የተሻለ፤ አማርኛ ኢ-አፍ-ፇት ተማሪዎች ከኢ-አፍ ፇት ተማሪዎች በአንቀጽ አዯረጃጀት ችልታቸው የተሻለ፤ በተማሪዎች የዴርሰት ጽህፇት ፍሊጎትና መምህራን ሇጽህፇት ትምህርት በሚሰጡት ትኩረት ተማሪዎች ዴርሰት ሇመፃፍ ከፍተኛ የሆነ ተነሳሽነት እንዲሊቸው፤ መምህራን ሇክሂሌ ትኩረት ሰጥተው እንዯማያስተምሩ እና ቢያስተምሩም ተማሪዎች ሇሚጽፈት ዴርሰት በራሳቸው ፍሊጎት የሚመርጡት ርዕስ ሳይሆን በመምህራኑ እዯሚመረጥሊቸው እና ተማሪዎች ሇፃፈት ዴርሰት መምህራኑ ወዱያውኑ ምጋቤ ምሊሽ እንዯማይሰጧቸውና ስህተታቸውን አውቀው ሇወዯፉት የተሻለ ሆነው ሇመገኘት የሚያስችሊቸው ሁኔታ እንዯላሊቸው በጥናቱ ተረጋግጧሌ። en_US
dc.language.iso other en_US
dc.title በኦሮምኛ አፍ-ፇት እና ኢ-አፍ ፇት ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት በሚጽፈበት ጊዜ የሚፇጽሟቸው ስህተቶች ትንትና በድዮ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት (የ10ኛ ከፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account