Abstract:
ይህ ጥናት አሊማ ያዯረገው በዲውሮኛ ቋንቋ አፉቸውን የፇቱ በዯ/ም/ኢ/ክ/መንግስት በዲውሮ ዞን
ገሳ ከተማ አስተዲዯር ዲሌቫ ሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ
ማንበብ ክሂሌ መማር ፍሊጎትና የውጤት ተዛምዴን መፇተሽ ሊይ ነው፡፡ የተማሪዎቹን
የማንበብ ክሂሌ ወጤታማነት ሇመፇተሽ በዚህ ጥናት የማንበብ ክሂሌ ፇተና ሊይ የተመረኮዘ
መረጃ ትንተና ሊይ ያተኮረ በመሆኑ ጥናቱ ተዛምዶዊ የጥናት ንዴፍን ተከትሎሌ፡፡ የተሰበሰቡ
የፍሊጎት መሇኪያ የጽሁፍ መጠይቅ ምሊሾች በመረጃ መሰብሰቢያነት አገሌግሇዋሌ፡፡ በተተኳሪ
ትምህርት ቤት ዘጠነኛ ክፍሌ ስዴስት ክፍልች ያለ ሲሆን በአጠቃሊይ በዘጠነኛ ክፍሌ ካለት
200 (ሁሇት መቶ) ተማሪዎች በቀሊሌ ዕጣ ናሙና ከእያንዲንደ ክፍሌ 10(አሥር) ከስዴስቱ
ክፍሌ 60 ( ስሌሳ ተማሪዎች ተመርጠው መረጃ እንዴሰጡ ተዯርገዋሌ፡፡ የፒርሰን የተዛምዴ
መወሰኛ (Pearson Correlation coefficient) ተሰሌቶ የተዛምዶቸው መጠን 0.199 ሆኗሌ፡፡
ይህም በተማሪዎች የማንበብ ክሂሌ መማር ፍሊጎት እና በአማርኛ ቋንቋ ምንባብ ክሂሌ ፇተና
ውጤት መካከሌ 0.199% ያህሌ ተዛምድ መኖሩን ያመሇክታሌ፡፡ በሁሇቱ ተሇዋዋጮች መካከሌ
ያሇው ተዛምድ ጉሌህነት ዯረጃ 0.128 ሆነዋሌ፡፡ በተማሪዎች የማንበብ ክሂሌ መማር ፍሊጎት
እና በአማርኛ ቋንቋ ማንበብ ክሂሌ ፇተና መካከሌ የታየው ተዛምድ ከስህተት ነጻ መሆን
አሇመሆኑን ሇማረጋገጥ በተሠራው የአስተማማኝነት ግንኙነት መሇኪያ ስላት የ t-test ቀመር
2.349 ውጤት ተገኝቷሌ፡፡ ተማሪዎች የማንበብ ክሂሌ ፇተና ውጤት እና የንባብ ፍሊጎት
መካከሌ ያሇውን ተዛምድ ሇመሇካት የምንባብ ፇተና ውጤት በመውሰዴ የፍሊጎት መሇኪያ
የጽሁፍ መጠይቅ ምሊሽ ጋር ያሇውን ግንኙነት ሇማወቅ የፒርሰን ተዛምዴ ቀመር ተግባራዊ
በማዴረግ ነው ጥናቱ የተካሄዯው፡፡ በስታቲስቲካዊ መረጃው መሰረት የፒርሰን የተዛምድ
መወሰኛ (Pearson Correlation coefficient) ተሰሌቶ (የማንበብ ክሂሌ ፇተና
ውጤት= 0.199%), የማንበብ ክሂሌ መማር ፍሊጎት = 0.128%) ሆኖ ተገኝቷሌ፡፡ ይህም
ማሇት የምንባብ ፇተና ውጤት (r = (0 .199%), p = (0.128%)፣ ይህም የንባብ ፇተና
ውጤት እና በተማሪ ፍሊጎት መካከሌ ጉሌህነት ዯረጃው በጣም ዝቅተኛ ተዛምድ መታየቱን
ያሳያሌ፡፡ በዚሁ መሰረት በዯቡብ ምዕራብ ክሌሌ በዲውሮ ዞን ገሳ ከተማ አስተዲዯር ዲሌቫ
ሁሇተኛና መሠናድ ትምህርት ቤት የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች በተገኘው መረጃ መሠረት ሇአማርኛ
ቋንቋ የማንበብ ክሂሌ ያሊቸው ፍሊጎት ከንባብ ፇተና ውጤታቸው ጋር በጣም ዝቅተኛ ተዛምዴ
ያሇው መሆኑ ተረጋግጧሌ፡፡