Jimma University Open access Institutional Repository

በዲውሮኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ የማንበብ ክሂሌ መማር ፍሊጎትና የንበባ ክሂሌ ውጤት ጋር ያሇው ተዛምድ ፍተሻ፤ (በዲውሮ ዞን ገሳ ከተማ አስተዲዯር ዲሌቫ ሁሇተኛ እና መሠናድ ትምህርት ቤት በ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት)

Show simple item record

dc.contributor.author አስራት አሠፊ
dc.contributor.author ምህረት ሳዲሞ
dc.contributor.author ማንያሇው አባቴ
dc.date.accessioned 2025-07-15T09:08:10Z
dc.date.available 2025-07-15T09:08:10Z
dc.date.issued 2023-05-18
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9729
dc.description.abstract ይህ ጥናት አሊማ ያዯረገው በዲውሮኛ ቋንቋ አፉቸውን የፇቱ በዯ/ም/ኢ/ክ/መንግስት በዲውሮ ዞን ገሳ ከተማ አስተዲዯር ዲሌቫ ሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ማንበብ ክሂሌ መማር ፍሊጎትና የውጤት ተዛምዴን መፇተሽ ሊይ ነው፡፡ የተማሪዎቹን የማንበብ ክሂሌ ወጤታማነት ሇመፇተሽ በዚህ ጥናት የማንበብ ክሂሌ ፇተና ሊይ የተመረኮዘ መረጃ ትንተና ሊይ ያተኮረ በመሆኑ ጥናቱ ተዛምዶዊ የጥናት ንዴፍን ተከትሎሌ፡፡ የተሰበሰቡ የፍሊጎት መሇኪያ የጽሁፍ መጠይቅ ምሊሾች በመረጃ መሰብሰቢያነት አገሌግሇዋሌ፡፡ በተተኳሪ ትምህርት ቤት ዘጠነኛ ክፍሌ ስዴስት ክፍልች ያለ ሲሆን በአጠቃሊይ በዘጠነኛ ክፍሌ ካለት 200 (ሁሇት መቶ) ተማሪዎች በቀሊሌ ዕጣ ናሙና ከእያንዲንደ ክፍሌ 10(አሥር) ከስዴስቱ ክፍሌ 60 ( ስሌሳ ተማሪዎች ተመርጠው መረጃ እንዴሰጡ ተዯርገዋሌ፡፡ የፒርሰን የተዛምዴ መወሰኛ (Pearson Correlation coefficient) ተሰሌቶ የተዛምዶቸው መጠን 0.199 ሆኗሌ፡፡ ይህም በተማሪዎች የማንበብ ክሂሌ መማር ፍሊጎት እና በአማርኛ ቋንቋ ምንባብ ክሂሌ ፇተና ውጤት መካከሌ 0.199% ያህሌ ተዛምድ መኖሩን ያመሇክታሌ፡፡ በሁሇቱ ተሇዋዋጮች መካከሌ ያሇው ተዛምድ ጉሌህነት ዯረጃ 0.128 ሆነዋሌ፡፡ በተማሪዎች የማንበብ ክሂሌ መማር ፍሊጎት እና በአማርኛ ቋንቋ ማንበብ ክሂሌ ፇተና መካከሌ የታየው ተዛምድ ከስህተት ነጻ መሆን አሇመሆኑን ሇማረጋገጥ በተሠራው የአስተማማኝነት ግንኙነት መሇኪያ ስላት የ t-test ቀመር 2.349 ውጤት ተገኝቷሌ፡፡ ተማሪዎች የማንበብ ክሂሌ ፇተና ውጤት እና የንባብ ፍሊጎት መካከሌ ያሇውን ተዛምድ ሇመሇካት የምንባብ ፇተና ውጤት በመውሰዴ የፍሊጎት መሇኪያ የጽሁፍ መጠይቅ ምሊሽ ጋር ያሇውን ግንኙነት ሇማወቅ የፒርሰን ተዛምዴ ቀመር ተግባራዊ በማዴረግ ነው ጥናቱ የተካሄዯው፡፡ በስታቲስቲካዊ መረጃው መሰረት የፒርሰን የተዛምድ መወሰኛ (Pearson Correlation coefficient) ተሰሌቶ (የማንበብ ክሂሌ ፇተና ውጤት= 0.199%), የማንበብ ክሂሌ መማር ፍሊጎት = 0.128%) ሆኖ ተገኝቷሌ፡፡ ይህም ማሇት የምንባብ ፇተና ውጤት (r = (0 .199%), p = (0.128%)፣ ይህም የንባብ ፇተና ውጤት እና በተማሪ ፍሊጎት መካከሌ ጉሌህነት ዯረጃው በጣም ዝቅተኛ ተዛምድ መታየቱን ያሳያሌ፡፡ በዚሁ መሰረት በዯቡብ ምዕራብ ክሌሌ በዲውሮ ዞን ገሳ ከተማ አስተዲዯር ዲሌቫ ሁሇተኛና መሠናድ ትምህርት ቤት የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች በተገኘው መረጃ መሠረት ሇአማርኛ ቋንቋ የማንበብ ክሂሌ ያሊቸው ፍሊጎት ከንባብ ፇተና ውጤታቸው ጋር በጣም ዝቅተኛ ተዛምዴ ያሇው መሆኑ ተረጋግጧሌ፡፡ en_US
dc.language.iso other en_US
dc.title በዲውሮኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ የማንበብ ክሂሌ መማር ፍሊጎትና የንበባ ክሂሌ ውጤት ጋር ያሇው ተዛምድ ፍተሻ፤ (በዲውሮ ዞን ገሳ ከተማ አስተዲዯር ዲሌቫ ሁሇተኛ እና መሠናድ ትምህርት ቤት በ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account