Jimma University Open access Institutional Repository

የረጅም ሌቦሇዴ ቅንጫቢዎችን ተጠቅሞ ጽህፇትን ማስተማር የመጻፌ ክሂሌን ሇማዲበር ያሇው ሚና

Show simple item record

dc.contributor.author ሀብታም አበባው
dc.contributor.author ማንያሇው አባተ
dc.contributor.author ለማ ንጋቱ
dc.date.accessioned 2025-07-16T06:28:46Z
dc.date.available 2025-07-16T06:28:46Z
dc.date.issued 2023-06-11
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9740
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና አሊማ የረጅም ሌቦሇዴ ቅንጫቢዎችን ተጠቅሞ ጽህፇትን ማስተማር የመጻፌ ክሂሌን ሇማዲበር ያሇውን ሚና መፇተሽ ነው፡፡ ጥናቱ የተካሄዯው በጅማ ዞን ጅማ ከተማ በሚገኘው በሰጦ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ የአስረኛ ክፌሌ ተማሪዎች ሊይ ነው፡፡ ይህ ትምህርት ቤት የተመረጠው በአመች የንሞና ዘዳ ነው፡፡ ጥናቱ ከፉሌ ሙከራዊ በመሆኑ ሇዚህ ያመች ዘንዴ ካለት ዘጠኝ ክፌልች ሁሇቱን በቀሊሌ የእጣ ንሞና ዘዳ በመምረጥ የ10ኛA ክፌሌ ተማሪዎች የሙከራ ቡዴን የ10B ክፌሌ ዯግሞ የቁጥጥር ቡዴን ሆነው ተመርጠዋሌ፡፡ የጥናቱን አሊማ ከግብ ሇማዴረስ ሁሇት የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዳዎች ተግባራዊ ሲሆኑ እነሱም ፇተና እና የጽሁፌ መጠይቅ ናቸው፡፡ ዋነኛ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያ በመሆን ያገሇገሇው ፇተና ሲሆን ቅዴመ ትምህርት ፇተና እና ዴህረ ትምህርት ፇተና ሇሁሇቱም ቡዴኖች ተሰጥተዋሌ፡፡ ቅይጥ የመረጃ መተንተኛ ዘዳን በመጠቀም ከፇተና እና ከጽሁፌ መጠይቅ የተገኙ መረጃዎች ተተንትነዋሌ፡፡ የቅዴመ ትምህርት ፇተናው ውጤት በነጻ ናሙና ቲ ቴስት ተፇትሾ የተገኘው ውጤት 0.64 ሲሆን P= 0.52 (P>0.05) በመሆኑ ሁሇቱም ቡዴኖች በቅዴመ ትምህርት ፇተና ጉሌህ ሌዩነት የላሊቸው መሆኑ ተረጋግጧሌ፡፡ የዴህረ ትምህርት ፇተናው ዯግሞ በነጻ ናሙና ቲ ቴስት ተፇትሾ የቲ ዋጋ 5.78 ሲሆን P= 0.043 (p<0.043) በመሆኑ ሁሇቱ ቡዴኖች ጉሌህ ሌዩነት አሳይተዋሌ፡፡ ይህ የሚያሳየው የረጅም ሌቦሇዴ ቅንጫቢዎች የመጻፌ ክሂሌን ሇማዲበር አስተዋጽኦ እንዲሊቸው ነው፡፡ በሙከራ ቡዴን ተማሪዎች የተሞሊው መጠይቅ ውጤት እንዯሚያሳየው ተጠኝዎች ጽህፇትን በረጅም ሌቦሇዴ ቅንጫቢዎች መማራቸው የመጻፌ ክሂሊቸውን እንዲዲበረሊቸው ገሌጸዋሌ፡፡ ከተገኘው ውጤት በመነሳት በረጅም ሌቦሇዴ ቅንጫቢዎች ጽህፇትን ማስተማሩ ተጠናክሮ ቢቀጥሌ የሚሌ አስተያየት ተሰንዝሯሌ፡፡ en_US
dc.language.iso other en_US
dc.title የረጅም ሌቦሇዴ ቅንጫቢዎችን ተጠቅሞ ጽህፇትን ማስተማር የመጻፌ ክሂሌን ሇማዲበር ያሇው ሚና en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account