Abstract:
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ በአጭር ሌቦሇዴ ቅንጫቢዎች አማርኛ ቋንቋን በማስተማር
የተማሪዎችን የመጻፌ ችልታ እና ፌሊጎት ሇማሻሻሌ ያሇውን ሚና በአሰንዲቦ ሁሇተኛ ዯረጃ
ትምህርት ቤት የአስረኛ ክፌሌ ተማሪዎችን ተተኳሪ በማዴረግ መመርመር ነው፡፡ አሊማውን
ከግብ ሇማዴረስ ከፉሌ ሙከራዊ የሚባሇውን የምርምር ንዴፌ ተጠቅሟሌ፡፡ በአጭር ሌቦሇዴ
ቅንጫቢዎች አማርኛ ቋንቋን በማስተማር እና ከአጭር ሌቦሇዴ ቅንጫቢ ላሊ በሆነ ዳ
በማስተማር ሁሇቱን ቡዴኖች በቁጥጥርና በሙከራ በመመዯብ ሇአራት ሳምንታት እንዱማሩ
ተዯረጓሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በአሰንዲቦ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ2015 ዓ.ም
ትምህርታቸውን በመከታተሌ ሊይ ካለ የ10ኛ ክፌሌ ተማሪዎች መካከሌ በዕዴሌ ሰጪ ንሞና
ከተመረጡ ሁሇት የመማሪያ ክፌልች በ10ኛB እና በ10ኛD ክፌሌ ያለ ተማሪዎች ሊይ ጥናቱ
ተዯርጓሌ፡፡ ከተሳታፉዎች የመጻፌ ክሂሌ ችልታን ሇመመን በቅዴመና በዴህረ ትምህርት
ፇተና መረጃ ተሰብስቧሌ፡፡ መረጃዎችም በአማካይ ውጤት፣ በመዯበኛ ሌይይት፣ በባዕዴ
ናሙና ቲ-ቴስት በገሇፃና ዴምዲሜያዊ ስታትስቲክስ ተተንትኖ የሚከተሇው ውጤት ተገኝቷሌ፡፡
በቅዴመና ዴህረ ትምህርት ፇተና አማካይ ውጤቶች መካከሌ በስታቲስቲክስ ጉሌህ ሌዩነት
መታየቱ (p<0.05) የአጭር ሌቦሇዴ ቅንጫቢዎችን ተጠቅሞ ቋንቋን ማስተማር የተማሪዎችን
የመጻፌ ችልታ እንዯሚያሻሽሌ ሇመረዲት ተችሎሌ፡፡ የጽሁፌ መጠይቅ እንዱሞለ
ተዯርጓሌ፡፡ይህም በአጭር ሌቦሇዴ ቅንጫቢ እና በተሇመዯው አቀራረብ ቋንቋን ማስተማር
ምክንያት በተማሪዎች የመጻፌ ፌሊጎት (ተነሳሽነት) ሊይ ሌዩነት እንዯሚያሳይ ሇመረዲት
ተችሎሌ፡፡ ከጽሁፌ መጠይቁ ውጤትም የአጭር ሌቦሇዴ ቅንጫቢ በማስተማሪያነትበመጠቀም
ቋንቋን ማስተማር የተማሪዎችን የመጻፌ ፌሊጎት እንዯሚያሻሽሌ (እንዯሚጨምር) ሇመገንብ
ተችሎሌ፡፡
በአጠቃሊይ የጥናቱ ትንተና ውጤት የተማሪዎችን የመጻፌ ችልታ ሇማሻሻሌና የመጻፌ ፌሊጎት
ሇማጎሌበት ሇተማሪዎች የሚቀርቡ የቋንቋ ትምህርቶች የአጭር ሌቦሇዴ ቅንጫቢዎችን መሰረት
ያዯረጉ (በአጋዥነት የሚጠቀሙ) ቢሆኑ የተሻሇ ውጤት ሉገኝ እንዯሚችሌ አመሌክቷሌ፡፡