Jimma University Open access Institutional Repository

በአጭር ሌቦሇዴ ቅንጫቢዎች ማስተማር የተማሪዎችን የጽህፇት ክሂሌእና ፌሊጎትን ሇማዲበር ያሇው ሚና፣ በአሰንዲቦ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ10ኛ ክፌሌ ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author ውባሇም አዱሱ
dc.contributor.author ምህረት ሳዲሞ
dc.contributor.author ጥበቡ ሽቴ
dc.date.accessioned 2025-07-22T08:47:54Z
dc.date.available 2025-07-22T08:47:54Z
dc.date.issued 2023-06-18
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9795
dc.description.abstract የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ በአጭር ሌቦሇዴ ቅንጫቢዎች አማርኛ ቋንቋን በማስተማር የተማሪዎችን የመጻፌ ችልታ እና ፌሊጎት ሇማሻሻሌ ያሇውን ሚና በአሰንዲቦ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የአስረኛ ክፌሌ ተማሪዎችን ተተኳሪ በማዴረግ መመርመር ነው፡፡ አሊማውን ከግብ ሇማዴረስ ከፉሌ ሙከራዊ የሚባሇውን የምርምር ንዴፌ ተጠቅሟሌ፡፡ በአጭር ሌቦሇዴ ቅንጫቢዎች አማርኛ ቋንቋን በማስተማር እና ከአጭር ሌቦሇዴ ቅንጫቢ ላሊ በሆነ ዗ዳ በማስተማር ሁሇቱን ቡዴኖች በቁጥጥርና በሙከራ በመመዯብ ሇአራት ሳምንታት እንዱማሩ ተዯረጓሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በአሰንዲቦ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ2015 ዓ.ም ትምህርታቸውን በመከታተሌ ሊይ ካለ የ10ኛ ክፌሌ ተማሪዎች መካከሌ በዕዴሌ ሰጪ ንሞና ከተመረጡ ሁሇት የመማሪያ ክፌልች በ10ኛB እና በ10ኛD ክፌሌ ያለ ተማሪዎች ሊይ ጥናቱ ተዯርጓሌ፡፡ ከተሳታፉዎች የመጻፌ ክሂሌ ችልታን ሇመመ዗ን በቅዴመና በዴህረ ትምህርት ፇተና መረጃ ተሰብስቧሌ፡፡ መረጃዎችም በአማካይ ውጤት፣ በመዯበኛ ሌይይት፣ በባዕዴ ናሙና ቲ-ቴስት በገሇፃና ዴምዲሜያዊ ስታትስቲክስ ተተንትኖ የሚከተሇው ውጤት ተገኝቷሌ፡፡ በቅዴመና ዴህረ ትምህርት ፇተና አማካይ ውጤቶች መካከሌ በስታቲስቲክስ ጉሌህ ሌዩነት መታየቱ (p<0.05) የአጭር ሌቦሇዴ ቅንጫቢዎችን ተጠቅሞ ቋንቋን ማስተማር የተማሪዎችን የመጻፌ ችልታ እንዯሚያሻሽሌ ሇመረዲት ተችሎሌ፡፡ የጽሁፌ መጠይቅ እንዱሞለ ተዯርጓሌ፡፡ይህም በአጭር ሌቦሇዴ ቅንጫቢ እና በተሇመዯው አቀራረብ ቋንቋን ማስተማር ምክንያት በተማሪዎች የመጻፌ ፌሊጎት (ተነሳሽነት) ሊይ ሌዩነት እንዯሚያሳይ ሇመረዲት ተችሎሌ፡፡ ከጽሁፌ መጠይቁ ውጤትም የአጭር ሌቦሇዴ ቅንጫቢ በማስተማሪያነትበመጠቀም ቋንቋን ማስተማር የተማሪዎችን የመጻፌ ፌሊጎት እንዯሚያሻሽሌ (እንዯሚጨምር) ሇመገን዗ብ ተችሎሌ፡፡ በአጠቃሊይ የጥናቱ ትንተና ውጤት የተማሪዎችን የመጻፌ ችልታ ሇማሻሻሌና የመጻፌ ፌሊጎት ሇማጎሌበት ሇተማሪዎች የሚቀርቡ የቋንቋ ትምህርቶች የአጭር ሌቦሇዴ ቅንጫቢዎችን መሰረት ያዯረጉ (በአጋዥነት የሚጠቀሙ) ቢሆኑ የተሻሇ ውጤት ሉገኝ እንዯሚችሌ አመሌክቷሌ፡፡ en_US
dc.language.iso other en_US
dc.title በአጭር ሌቦሇዴ ቅንጫቢዎች ማስተማር የተማሪዎችን የጽህፇት ክሂሌእና ፌሊጎትን ሇማዲበር ያሇው ሚና፣ በአሰንዲቦ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ10ኛ ክፌሌ ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account