Abstract:
ይህ ጥናት በአማራ ብሄራዊ ክሌሊዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በዲዋ ጨፊ ወረዲ በባህሊዊ ጋብቻ ስነ ስርዓት ሊይ የሚፇጸሙ ሀገረሰባዊ እምነቶች ትዕምርታዊ ጉዲዮች ሊይ የተካሄዯ ሲሆን ከፍክልር ዘውጎች ውስጥ በሠሀገረሰባዊ ሌማዴ ሊይ መሰረት ያዯረገ ነው፡፡ ጥናቱ ይዞት የተነሳው ዋና አሊማ በባህሊዊ ጋብቻ ስነ ስርዓት ሊይ የሚፇጸሙ ሀገረሰባዊ እምነቶች ትዕምርታዊ ጉዲዮችን መተንተንና መተርጎም ሲሆን ሇማህበረሰቡ የሚሰጡትን ፊይዲዎች መመርመር ነው፡፡ ሇርዕሱ መመረጥ እንዯ ዓብይ ምክንያት የሚጠቀሰው በባህሊዊ የጋብቻ ስነ ስርዓቱ ሊይ የሚፇጸሙት ትዕምርታዊ ጉዲዮች የሚበዙበት በመሆኑና ምንም ጥናት ያሌተዯረገበት መሆኑ ነው፡፡ በመሆኑም ይህ ጥናት የራሱ የሆነ የሚያበረክተው አስተዋትኦ የማህበረሰቡን ባህሌና ፌሊጎታቸውን እንዳት አዴርገው በትዕምርታዊ ጉዲዮች እንዯሚገሌጹት ማሳየት ነው፡፡
የጥናቱ አሊማ ግብ ይመታ ዘንዴ የምርምር ጥያቄዎች ምሊሽ እንዱያገኙ መረጃዎች ከመስክ ተሰብስበዋሌ፡፡ መረጃዎቹም በምሌከታ፣ በቃሇ መጠይቅ እና በቡዴን ተኮር ውይይት ተሰብስበዋሌ፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎች በመቅረፀ ዴምጽ፣ በቪዱዮ ካሜራ፣ በፍቶ ካሜራ እና በማስታወሻ ዯብተር በማጠናከር መረጃዎቹ ከግብ ሇማዴረስ ተችሎሌ፡፡ በእነዚህ አማካኝነት የተሰበሰቡትን መረጃዎች በአውዴ ተኮር ፇሇግ፣ በተግባራዊ ንዴፇ ሃሳብ እንዱሁም በተምሳላታዊ ንዴፇ ሃሳብ ሞዳልች በገሊጭ ተንታኝ የአጠናን ስሌትን በመጠቀም በገሇጻ ተተንትነው ትዕምርታዊ ጉዲዮች ተተርጉመው ቀርበዋሌ፡፡ በተገኘው መረጃ መሰረትም በባህሊዊ የጋብቻ ስነ ስርዓት ሊይ የሚፇጸሙት ሀገረሰባዊ እምነቶች ትዕምርታዊ ጉዲዮች የማህበረሰቡን ፌሊጎት፣ ፌሌስፌና፣ እንዱሁም ባህሌና እሴታቸውን የሚገሌጹበት መንገዴ የማህበረሰቡን ህሌውና አስጠብቆ መቆየት ያስቻለ ከመሆኑም በሊይ ማህበራዊ ፊይዲ እና ስነ ሌቦናዊ ፊይዲ እንዯሚያገኙበት ሇማረጋገጥ ተችሎሌ፡፡