Abstract:
ይህ ጥናት “የመጽሏፌ ቅደሳዊ ንቡር ጠቃሽ ይቤ አጠቃቀም ስሌት በአሇማየሁ ዋሴ
ሌቦሇድች ውስጥ” በሚሌ ርእስ የተካሄዯ ሲሆን፣ ረጅም ሌቦሇድቹም እመጓ (2007)፣ ዜጎራ
(2008) እና መርበብት (2010) የተሰኙ ናቸው። የጥናቱ ዋና ዓሊማ በዯራሲው የሌቦሇዴ
ስራዎች ውስጥ መጽሏፌ ቅደሳዊ ንቡር ጠቃሽ ይቤዎች የገቡበትን አጠቃቀም ስሌት
መመርመር ነው። ጥናቱ አይነታዊ ምርምር ሲሆን፣ ገሊጭ የጥናት ንዴፌን የተከተሇ ነው።
አቀራረቡ በይነቴክስታዊ (Intertextuality) ሲሆን፣ የመተንተኛ ስሌቱ ፌከራ ነው። ረጅም
ሌቦሇድቹ ውስጥ በርካታ መጽሏፌ ቅደሳዊ ጥቅሶች፣ ታሪኮች እንዱሁም የሀሳብ አገሊሇጽ
ስሌቶች ተስተውሇዋሌ። ዯራሲው እነዙህን ጥቅሶች የሌቦሇዴ አሊባውያኑን በተገቢው መንገዴ
ሇማሳካት ሲሌ በተሇይም ዯግሞ ሇታሪክ ማቀናበሪያነት ይበሌጥ እንዯተጠቀመባቸው ያሳያሌ።
ከመጽሏፌ ቅደስ ውስጥ አስፇሊጊ መጽሏፌ ቅደሳዊ ንቡር ጠቃሽ ይቤዎችን ሲወስዴ በቀጥታ
ቃለን ምንም ሳይቀይር ወይም መሰረታቸውን መጽሏፌ ቅደስ ሊይ አዴርጎ መጠነኛ ማሻሻያ
በማዴረግ ሇምናባዊ ፇጠራው ምቹ እንዱሆኑ ተጠቅሞባቸዋሌ። መቼቶቹን ሲገሌጽ በኦርቶድክስ
ተዋህድ ኃይማኖት ተከታዮች ንዴ በይበሌጥ የሚታወቁትን ኃይማኖታዊ ቦታዎች እንዯ
መቼት ሲጠቀም በገፀባህርያት አሳሳለም አንዲንድቹን ገፀባህርያት ኢትዮጵያዊ ማንነትን
በመፇሇግ የሚንከራተቱ ላልቹን ዯግሞ ማንነታቸውን በወጉ የተረደ አዴርጎ መሳለን ያሳያሌ።
በአጠቃሊይ ዯራሲው መጽሏፌ ቅደሳዊ ንቡር ጠቃሽ ይቤዎችን መጠቀሙ እንዱሁም
መጽሏፌ ቅደሳዊ የአጻጻፌ ስሌቶችን በሌቦሇድቹ ውስጥ መጠቀሙ የተሇያዩ ጠቀሜታዎችን
አስገኝተውሇታሌ። ሇሌቦሇድቹ ተነባቢነት፤ ስራዎቹን ማራኪነት በማሊበስ መጽሏፌ ቅደሳዊ
ንቡር ጠቃሽ ይቤዎቹ የበኩሊቸውን አስተዋጽኦ እንዲዯረጉሇት መረዲት ተችሎሌ።