Abstract:
ይህ ጥናት በዯቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዜቦች ክሌሊዊ መንግስት ውስጥ በሚገኘው
በከምባታ ጠምባሮ ዝን በዲምቦያ ወረዲ በተመረጡ ስዴስት ቀበላዎች ሊይ ያተኮረ ሲሆን
የጥናቱ ዋና ዓሊማም የከምባታ ብሄረሰብ ባህሊዊ የጋብቻ ስርዓት የቋንቋ አጠቃቀም ትንተና
ነው፡፡ ሇጥናቱ የሚሆኑ መረጃዎች የተሰበሰቡት ሇጥናቱ በተመረጠው ቦታ በአካሌ
በመገኘት በምሌከታ ፣ በቃሇ መጠይቅ ፣ በቡዴን ውይይት ነው ፡፡ በእነዙህ የመረጃ
መሰብሰቢያ ስሌቶች የተገኙ መረጃዎችን መሰረት በማዴረግ አራት አይነት ባህሊዊ የጋብቻ
ስርዓቶች የቋንቋ አጠቃቀም (ዱስኮርስ) ትንተና ተዯርጓሌ፡፡
በጥናቱ ሃያ መረጃ አቀባዮች የተሳተፈ ሲሆን ከነዙህ ሃያ መረጃ አቀባዮች ውስጥ አስራ
አንደ ቁሌፌ መረጃ አቀባዮች ናቸው ፡፡ የተሰበሰቡ መረጃዎች በገሊጭ እና በጥሌቅ
የዱስኩር ትንተና (CDA) ትወራ ትንተና ተካሄዶሌ ፡፡
በጥናቱ እንዯተገኘው አራት ባህሊዊ የጋብቻ ስርዓቶች መኖራቸውና ባህሊዊ እሴቶቻቸውን
በቋንቋ አማካኝነት የማህበረሰቡን እምነት ፣ አመሇካከት ፣ ፌሌስፌና ፣ ጾታዊ እይታ ፣
ማህበራዊ ዯረጃ ፣ ባህሌ እንዳት እንዯሚገሌጹ በዱስኩራዊ ትንተና ተጠቁሟሌ ፡፡
ብሄረሰቡ እነዙህን ባህሊዊ የጋብቻ ስርዓቶች ትምዕርታዊ መሌዕክት የቋንቋ ዉክሌና
ባሊቸው ስርዓቶች እና ስርዓቱን ሉያጸኑ የሚችለ ማህበራዊ የቋንቋ አገሊሇጽን በመጠቀም
መሆኑን ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡
እነዙህ ባህሊዊ እሴቶች በአሁን ሰኣት የመጥፊት አዯጋ ተጋርጦባቸዋሌ ፡፡ ሙለ በሙለ
ከጠፈ የማህበረሰቡ እምነት ፣ አስተሳሰብ ፣ ፌሌስፌና ባጠቃሊይ ማንነቱ አብሮ ስሇሚጠፊ
አጥንቶ ሇቀጣይ ትውሌዴ በማስተሊሇፌ ረገዴ የሚመሇከተው አካሌ ሁለ ትኩረት ቢሰጠው
መሌካም ነው፡፡