Abstract:
የጥናቱ ዋና ዓሊማ የክርክር ዘዳ የተማሪዎችን የመናገር ችልታ የማጎሌበት ሚና ማየት
ነው፡፡ ጥናቱም ፍትነታዊ ስሌትን የተከተሇ ነው፡፡ መጠናዊና አይነታዊ ዘዳን በመከተሌ
መረጃዎች ተተንትነዋሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በጅማ ዞን በሉሙ ኮሣ ወረዲ በሉሙ ገነት
ከተማ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የ2009 ዓ.ም የዘጠነኛ ክፍሌ ተማሪዎች ናቸው፡፡
እነዚህም በሁሇት ቡዴን ማሇትም የጥብቅ ቡዴን እና የሙከራ ቡዴን በመባሌ
ተከፍሇዋሌ፡፡ ጥብቅ ቡዴኑ በመዯበኛ ወይም በተሇምድአዊ የማስተማር ዘዳ የመናገር
ክሂሌን ሲማሩ የሙከራ ቡዴኑ በክርክራዊ ዘዳ የመናገር ክሂሌን የተማሩ ናቸው፡፡ የመረጃ
መሰበሰቢያ ዘዳ ሆኖ ያገሇገሇው በዋናነት ፇተና ሲሆን፣ ምሌከታ ተማሪዎች ያለበትን
ዯረጃ እንዱገሌጽ ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ ፇተናው በቅዴመ ፇተና እና ዴህረ ፇተና የተከፇሇ
ነው፡፡ በዚህ መሠረት የተማሪዎችን የመናገር ክሂሌ መመዘኛ በሆኑት ቃሊት፣ ሰዋስው፣
ንበት እና ፍሰት ከቅዴመ ፇተና ውጤት በመነሳት ያለበትን ዯረጃ በማየት በክርክር ዘዳና
በተሇምድአዊ (መዯበኛ) የማስተማር ዘዳ ተምረው ያመጡት ውጤት በቃሊዊ የመናገር
ፇተና ምዘና መሇየት ተችሎሌ፡፡ በዚሁ መሠረት የጥብቅ ቡዴኑ በዴህረ ፇተና ያገኙት
ውጤት ከቅዴመ ፇተናው ውጤት ጋር ተመሳሳይ ሲሆን በክርክር ዘዳ የተማሩት ቡዴን
በሉከርት መመዘኛ ዯረጃ (likert scale) ስላት መሠረት ከበቂ ዯረጃ ወዯ በጣም ጥሩ ዯረጃ
ሊይ መዴረሳቸውን ከጥናቱ በተገኘው ውጤት ማወቅ ተችሎሌ፡፡ በመጨረሻም የቋንቋ
መምህራን በክፍሌ ውስጥ በክርክራዊ ዘዳ ቢያስተምሩ የተማሪዎችን የመናገር ክሂሊቸውን
ሉያዲብርሊቸው እንዯሚችሌ ተጠቁሟሌ፡፡