Abstract:
ይህ ጥናት ‹‹የገፀባህርያት ሰብእና ውቅር በምህረት ዯበበ ላሊ ሰው ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ፤
ከፌሮይዲዊ ፌካሬ ሌቦና አንፃር›› በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን፣ ዋና ዓሊማው የገፀባህርያት
ሰብእና በሌቦሇደ ታሪክ ውስጥ እንዳት እንዯተዋቀረ መመርመር ነው፡፡ ንዐሳን ዓሊማዎቹ
ዯግሞ የገፀባህርያቱን ሰብእና ከፌሮይዲዊ የፌካሬ ሌቦና ሑስ አንፃር መፇከር፣ የገፀባህርያቱ
ሰብእና የተዋቀረበትን ስሌት መተንተን፣ እንዱሁም ይህ የሰብእና አወቃቀር ሇሌቦሇደ ታሪክ
ያበረከተውን ኪናዊ ፊይዲ መሇየት ናቸው፡፡ ጥናቱ የሥነ ጽሐፊዊ ጥናት እንዯመሆኑ መጠን
አይነታዊ የምርምር ዳንና ገሊጭ የጥናት ንዴፌን የተከተሇ ሲሆን፣ የፌሮይዲዊ ፌካሬ ሌቦና
ትወራዊ ማህቀፌን በመጠቀም በተመረጠው ረጅም ሌቦሇዴ ሊይ ‹‹ጽሐፊዊ ትንታኔ›› (Textual
Analysis) አካሑዶሌ፡፡ የተተነተኑት መረጃዎችም በላሊ ሰው ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ ያለ
ገፀባህርያት ሰብእና በውስጣዊ የአእምሮ መዋቅር፣ ውስጣዊ የአእምሮ መዋቅር ከአካካባቢ ጋር
በሚኖረው መስተጋብር፣ ቤተሰብና ማህበራዊ ጉዲዮች በሚፇጥሩት ቁርኝት፣ በአካባቢና
በማህበሰረሰብ በሚኖር መስተጋብርና በቤተሰብ አያያዜ እንዯተዋቀረ ያሳያለ፡፡ የትንተናው
ውጤት አብዚኛዎቹ ገፀባህርያት የሰብእና መዚባት እንዲሇባቸው፣ ሇዙህ ያበቃቸው ዯግሞ
የሰብእና ውቅራቸው እንዯሆነ፣ እንዱሁም ይህንን የሰብእና መዚባት ሇማካካስም የተሇያዩ ሥነ
ሌቦናዊ የጭንቀት መከሊከያ ዳዎችን እንዯሚጠቀሙ ያሳያሌ፡፡ የገፀባህርያቱ ሰብእና አወቃቀር
ሇሌቦሇደ ጭብጥ ማጉያነት፣ እንዱሁም ሇንግርና ምሌሰት ማዋቀሪያነት አገሌግሎሌ፡፡ ከእነዙህ
ውጤቶች በመነሳትም ተዯራስያን ሌቦሇደን በሚያነቡበት ወቅት በገፀባህርያት ሊይ
የሚስተዋሇው የሰብእና መዚባት ከሰብእና አወቃቀራቸው ጋር የሚያያዜ እንዯሆነና የሰብእና
መዚባቱ የሚፇጥርባቸውን ውጥረት ሇመቀነስም ሥነ ሌቦናዊ የጭንቀት መከሊከያ ዳዎችን
ተግባራዊ እንዯሚያዯርጉ ይህንን ሲያዯርጉም ሇሌቦሇደ ቴክኒክ ማዋቀሪያነት ተገዥ ሆነው
እንዯቀረቡ ከግምት ውስጥ ቢያስገቡ የሚሇው አስተያየት ተሰጥቷሌ፡፡