Abstract:
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በአጭር ልቦሇድ ቋንቋን ማስተማር፣ አማርኛ ሁሇተኛ ቋንቋቸው
ሇሆኑ ተማሪዎች፣ የአንብቦ መረዳት ችሎታ ላይ ያሇውን ሚና መፈተሸ ነው፡፡ የጥናቱ
ተሳታፊዎች በፓዊ ወረዳ በቀጠና ሁሇት መንደር ሁሇት ሁሇተኛ ደረጃ ትምህርት-ቤት
በ2008 ዓ.ም 9ኛ ክፍል በመማር ላይ ያለ አማርኛ ሁሇተኛ ቋንቋቸው የሆኑ ተማሪዎች
ናቸው፡፡ ክፍለ የተመረጠው በዓላማ ተኮር ዘዴ ነው፡፡ ካለት የ9ኛ፣ 4ክፍሎች መካከል
አማርኛ ሁሇተኛ ቋንቋቸው ከሆኑ 141 ተማሪዎች 60 ተጠኝዎች እንዲካተቱ
ተደርጓል፡፡ ከእያንዳንዱ የጥናት አካላይ ተመጣጣኝ ናሙና ሇመውሰድ ሲባል
ስብጥራዊና ተራየዕጣ ንሞናን በማቀናጀት ናሙና ተመርጧል (ተወስዱዋል)፡፡
ጥናቱ በዋናነት መጠናዊ የአጠናን ስሌትን የተከተሇ ሲሆን በዓይነታዊ መንገዴ የተሰበሰቡ
መረጃዎች ከመጠናዊ መረጃዎች ጋር ተቀናጅተው ተተንትነዋሌ፡፡ ከተጠኝ ተማሪዎች
በፇተና፣ በጽሐፌ መጠይቅና በምሌከታ መረጃ ተሰብስቧሌ፡፡ ፇተናው በቅዴመ-ሌምምዴና
በዴህረ-ሌምምዴ ፇተና የተከፇሇ ነው፡፡ ቅዴመ-ሌምምዴ ፇተናው እንዱሁ ሁሇት ክፌልች
ያለት ሲሆን፣ክፌሌ አንዴ 25ጥያቄዎችን፣ክፌሌ ሁሇት ዯግሞ 20ጥያቄዎችን፣በዴምሩ
45ጥያቄዎችን የያዘ ነው፡፡ ቅዴመ-ሌምምዴ ፇተናው በመጀመሪያ ዯረጃ ተጠኝ ተማሪዎችን
በቡዴን ዯረጃ ተመጣጣኝ የአንብቦ መረዲት ችልታ ያሊቸው የቁጥጥር እና የሙከራ ቡዴን
ብል ሇመክፇሌ አስችለዋሌ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ከዴህረ-ሌምምዴ ፇተናው ጋር በማነጻጸር
ሇስታቲስቲካዊ ትንተናው አገሌግለዋሌ፡፡ የዴህረ-ሌምምዴ ፇተናውም ሁሇት ክፌልች ያለት
ሲሆን፣ክፌሌ አንዴ 20 ጥያቄዎችን፣ክፌሌ ሁሇት 25 ጥያቄዎችን ፣