Abstract:
የጥናቱ ትኩረት በኦሮሚያ ክሌሌ በኢለባቦር ዞን አሌጌ ሳቺ ወረዲ ዉስጥ የሚገጠሙ የመረሮ
ቃሌ ግጥሞች ዓይነትና ይዘትን መተንተን ዋና ኣሊማዉ ነዉ፡፡ ይህንን ዋና ዓሊማ መሰረት
በማዴረግ የተሇያዩ ንዐሳን ዓሊማዎችን በዉስጡ አካቷሌ፡፡ ይህንን ከግብ ሇማዴረስም አጥኝዋ
ገሊጭ ትንተና የምርምር ዘዳን በመጠቀም የመረሮ ቃሌ ግጥሞቹን ይዘት ትንተና ያቀረበች ሲሆን
በትንተናዉ ሂዯትም የአካባቢዉን ህብረተሰብ ባህሌ መሰረት በማዴረግ የመረሮ ቃሌ ግጥሞችን
የሚያዉቁትን እናት ሴቶችና መረጃ አቀባዮችን በዓሊማ ተኮር የናሙና አወሳሰዴ ዘዳ ከመረጠች
በኋሊ በቃሇ መጠይቅ፣ በዴምጽ ቀረጻና በቡዴን ተኮር ዉይይት ግጥሞቹን በመሰብሰብ የስነቃለን
ይዘትና ፊይዲዉን ከፊፌሊ በመተንተን አቅርባሇች፡፡
በጥናቱ የተገኘዉ ዉጤትም በመረጃ ተዯግፍ በይዘት ትንተናዉ ሥራ ሊይ ዉሎሌ፡፡ በዚሁ
መሰረት የመረሮ ቃሌ ግጥምን ሌጃገረድች ሇተሇያዩ ጉዲዮች ከጋብቻ ጋር በማያያዝ የራሳቸዉን
ገጠመኞችና በትዲር ዉስጥ የኑሮ ዉጣዉረዴን እንዱገሌጹበት የሚረዲ ነዉ፡፡እነዚህን የአንዴን
ማህበረሰብ ማንነት ዉስጣዊ ፌሊጎትና ፌሌስፌናዉን የሚገሌጹ የመረሮ ቃሌ ግጥሞችን
በቃሇመጠይቅና በቡዴን ተኮር ዉይይት አጥኚዋ መረጃዎችን በምትሰበስብበት ወቅት መረጃ
አቀባዮቿ የመረሮ ቃሌ ግጥም ክወና ጥናቱ በተካሄዯበት ጊዜ ከመቅረቱ የተነሳ የስነቃለ ቃሌግጥም
በመሞት ሊይ እንዯሚገኝ በመግሇጻቸዉ ከመጥፊቱ በፉት በጽሐፌ የሚሰበሰብበት ሁኔታ
ቢመቻችና ከትዉሌዴ ወዯ ትዉሌዴ የሚተሊሇፌበት ስሌት ቢፇሇግ መሌካም መሆኑ በጥናቱ
የመጨረሻ ክፌሌ ተጠቅሷሌ፡፡