Abstract:
የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በመንግስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ አማርኛ
ቋንቋን የሚያስተምሩ የዘጠነኛ ክፌሌ መምህራን ተማሪዎቻቸውን በቋንቋ ትምህርቱየተነቃቁ ሇማዴረግ በክፌሌ ውስጥ የሚጠቀሙበት የማነሳሻ ስሌት አተገባበር ምን
እንዯሚመስሌ ማጥናት ነው፡፡ ይህንን ሇመተግበር ሶስት መሰረታዊ ጥያቄዎች ከተነሱ
በኋሊ ጥናቱን ሇማካሄዴ ናሙናዎች ተወስድአሌ፡፡ በዚህ መሰረት በኦሮሚያ ክሌሌ፣
በምዕራብ ወሇጋ ዞን፣ በቂሌጡ ካራ ወረዲ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የሚገኙ ሶስት
የመንግስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች በናሙናነት ተወስድአሌ፡፡ የጥናቱ
ተተኳሪዎች ሇመምረጥም በጠቅሊይና በዕጣ የማውጣት ዘዳ ናሙናን ተጠቅሞአሌ፡፡
ከነዚህ ተተኳሪዎች ረዲት መረጃ ሰብሳቢ በታገዘና በተዯራጀ ምሌከታ፣ በጽሐፌ
መጠይቅ እንዱሁም በቃሇ መጠይቅ አማካኝነት መረጃ ተሰብስቦአሌ፡፡ መረጃዎቹ
ከተሰበሰቡ በኋሊ በመንግስት ትምህርት ቤቶች የሚያስተማሩ የዘጠነኛ ክፌሌ የአማርኛ
ቋንቋ መምህራን የማነሳሻ ስሌትን በምን አይነት ሁኔታ በመተግበር ሊይ እንዲለ
በአይነታዊና ገሊጭ የምርምር ዘዳ አማካይነት በገሇፃተተንትነው የሚከተሇው ውጤት
ተመዝግቦአሌ፡፡ በሶስቱም ትምህርት ቤቶች ከክፌሌ ምሌከታው፣ ከጽሐፌ መጠይቆቹና
ከቃሇ መጠይቆቹ ምሊሽ ማረጋገጥ እንዯተቻሇው የማነሳሻ ስሌቶችን በተሻሇ ሁኔታ
የሚተገብሩ የአገምሳ በሌአና ቡኬ አከቼ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ
መምህራን የማነሳሻ ስሌቶችን ተግባራዊ ሲያዯርጉ ተረጋግጦአሌ፡፡ ተማሪዎች ያሊቸው
ተነሳሶት ዝቅተኛ የሆነበት ምክንያት፡ - መምህራን መሌካም የሆነ የመምህር ተማሪ
ግንኙነት መፌጠር አሇመቻሊቸው' እንዯ ቡዴንና ጥንዴ እያዯራጁ በማሳተፌ
በተስተምሮቱ አጋዥ ሁኔታ አሇመመቻቸት' አለታዊ ምጋቤ ምሊሽ መስጠት' አዝናኝና