Abstract:
የዚህ ጥናት አብይ ዓሊማ በኦሮሚያ ክሌሌ በምሥራቅ ወሇጋ ዞን ጉዲያ ቢሊ ወረዲ የሚገኙ የዘጠነኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የክፍሌ ውስጥ የንግግር ክሂሌ ትምህርት አተገባበርን መፇተሸ ነው፡፡ የጥናቱን አሊማ ከግብ ሇማዴረስ ጥናቱ አይነታዊና መጠናዊ የምርምር ዘዳን የተጠቀመ ሲሆን ንዴፈ ገሊጭ ሂዯትን የተከተሇ ነው፡፡ዘጠነኛ ክፍሌ በአመቺ ንሞና ዘዳ ተመርጧሌ፡፡በዚህ መሰረት ሇጥናቱ አስፇሊጊ የሆኑ መረጃዎችን ሇመሰብሰብ በዋናነት በመምህራን ሊይ ትኩረት ያዯረገ የክፍሌ ውስጥ የመማር ማስተማር ምሌከታ ተከናውኗሌ፡፡በተጨማሪም ሇመምህራን ቃሇመጠይቅ የተዯረገ ሲሆን ተማሪዎችም የጽሐፍ መጠይቅ እንዱሞለ ተዯርጓሌ፡፡ ሦስት የጉዯያ ቢሊ ወረዲ የመንግስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶችና መምህራን በጠቅሊይ ንሞና ዘዳ ተመርጠዋሌ፡፡ከየትምህርት ቤቱ አንዴ አንዴ ክፍሌ በተራ የዕጣ ንሞና ዘዳ ተመርጠዋሌ፡፡ከሶስቱም ክፍልች ዘጠና ተማረዎች በቀሊሌ የእጣ ንሞና ዘዳ ተመርጠው የጽሐፍ መጠይቅ እንዱሞለ ተዯርጓሌ፡፡ከምሌከታ፣ከቃሇ መጠይቁና ከጽሐፍ መጠይቁ መረጃ ትንተና ውጤት መረዲት እንዯተቻሇው የተወሰኑ መምህራን የዕሇቱን ትምህርት ዓሊማ በዝርዝር አሇማቅረባቸውን፣ የክፍሌ ውስጥ የመማር ማስተማሩን ሂዯት በጥንዴ ወይም በቡዴን ሥራ እንዱታገዝ አሇመሞከራቸውን፣ በቋንቋው ተጠቅመው በንግግር ሀሳባቸውን በነፃ የሚገሌጹሁ ሁኔታ አሇማመቻቸታውን፣የንግግር ማስተማሪያ ዯረጃዎችን በተገቢው መንገዴ አሇማከናወናቸውን፣ ከመማሪያ መጽሏፈ ጎን ሇጎን የተማሪዎችን ፍሊጎት ሉያነሳሳ የሚችሌ ክንውን በጥንቃቄ አሇመመረጡ፣ የዕሇቱ የንግግር ክሂሌ ትምህርት ግሌጽ በሆነና በማይረሳ መሌኩ አሇመቅረቡ፣ ሇሁለም ተማሪዎች እኩሌ የመናገር እዴሌ አሇመሰጠቱ እና ሇመናገር ዯፊር ያሌሆኑ ተማሪዎችን ሇማበረታታት ጥረት አሇመዯረጉ ተረጋግጧሌ፡፡ በመጨረሻም ሇመማር ማስተማሩ ሂዯት እንቅፊት የሆኑ ነገሮችን አስወግድ የንግግር ክሂለን ሇማዲበር የትምህርቱ ዓሊማ በዝርዝር ሇተማሪዎች እንዱቀርብ ቢዯረግ፣ተማሪዎች ወዯዋናው የንግግር ክሂሌ ትምህርት ከመግባታቸው በፉት የማነቃቂያ ትምህርት ቢሰጣቸው፣ የተማሪዎችን የቀዯመ እውቀት መነሻ ያዯረገ የንግግር ክሂሌ ተግባራት ቢቀርብሊቸው እና ሇሌምምዴ የሚቀርብሊቸው የንግግር ክሂሌ የትምህርት ክፍሇ ጊዜ ከመሌመጃዎቹ ስፊት ጋር እየታየ ቢመጠን