Abstract:
የዚህ ጥናት ዋና አሊማ ትብብራዊ መማር ዘዳን በመጠቀም ማሰተማር የተማሪዎችን
የማንበብ ችልታ ሇማሻሻሌ ያሇው ሚና መመርመር ነው፡፡ የጥናቱን አሊማ ሇማሳካት ከፉሌ
ሙከራዊ የምርምር ንዴፍ ጥቅም ሊይ ዉሎሌ፡፡ ከመተንተኛ ዘዳ አንጻር ዯግሞ መጠናዊ
ምርምርን የተገበረ ጥናት ነዉ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎችም በሲግሞ ወረዲ በሲግሞ ሁሇተኛ
ዯረጃ ትምህርት ቤት በ2013 ዓ.ም በመማር ሊይ ከሚገኙ አጠቃሊይ 353 የ10ኛ ክፍሌ
ተማሪዎች መካከሌ 62 ተጠኚዎች በቀሊሌ ዕጣ ናሙና ዘዳ በክፍሊቸዉ 10ኛ D እና 10G
ተጠመረጡ፡፡ ቡዴኖቹም ትምህርት ከመጀመራቸው በፉት በሙከራ ቡዴኑና በቁጥጥር በዴኑ
መካከሌ የማንበብ ችልታ ሌዩነት መኖር አሇመኖሩን ሇማረጋገጥ ቅዴመ ፇተና እና የጽሁፍ
መጠይቅ እንዱወስደ ተዯርጓሌ፡፡ በውጤቱም በመካከሊቸዉ ጉሌህ የሆነ ሌዩነት የላሇና
ተቀራራቢ መሆናቸዉ ተረጋግጧሌ፡፡ በመቀጠሌም የሙከራ ቡዴን ተማሪዎች ትብብራዊ
መማር ዘዳን በመተግበር የተዘጋጀሊቸውን የመሇማመጃ ትምህርቶችን ሇተከታታይ ስዴስት
ሳምንታት በሳምንት ሁሇት ቀን እንዱማሩ በማዴረግ የዴህረ ፇተና እንዱወስደ ተዯርጓሌ፡፡
በተመሳሳይ ይዘት የቁጥጥር ቡዴኑ በተሇመዯዉ ዘዳ በመማር ፇተናዉን ወስዶሌ፡፡ ሇነሱም
ተመሳሳይ ዴህረ ፇተና ተዘጋጅቶ በተመሳሳይ ሰአት እንዱፇተኑ ተዯርጓሌ፤ ውጤቱም
በዴምዲሜያዊ ገሊጭ ስታቲስቲክ በቲ-ቴስት አማካኝነት ተተንትኗሌ፡፡ የትንተናዉ ዉጤት
እንዲመሇከተውም በዴህረ ፇተናዉ የሙከራ ቡዴን ተማሪዎች ከቁጥጥር ቡዴኑ ተማሪዎች
የተሻሇ አማካይ ውጤት (ቲ 60=-2.425, p=.018) በማስመዝገብ ብሌጫ ማሳየቱን ነዉ፡፡
ይህም ውጤት በቡዴኖቹ መካከሌ የጎሊ ሌዩነት መኖሩን ያሳያሌ ምክንያቱም የተገኘዉ የp
ዋጋ. P=0.18 ከ0.05 አንሶ መገኘቱ ነዉ፡፡ በመሆኑም(0.18<0.05) ይህ ዉጤት የሚያሳየዉ
የሙከራ ቡዴኑ የንባብ ችልታ ዉጤት መሻሻለን ነዉ፡፡ ስሇሆነም ትብብራዊ መማር ዘዳ
የተማሪዎችን የንባብ ችልታ ሇማሻሻሌ ያሇው ሚና ከፍተኛ መሆኑን ያመሇክታሌ፡፡ ስሇዚህ
የተማሪዎችን የማንበብ ችልታን ሇማሻሻሌ ትብብራዊ የማስተማሪያ ዘዳዉ ወሳኝ ሚና
እንዲሇው ከጥናቱ መረዲት ይቻሊሌ፡፡