Abstract:
ይህ ጥናት አሊማ ያዯረገው በኦሮምኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ በጂማ ዞን በጢሮ አፇታ ወረዲ የዱምቱ
ሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች አማርኛን በሁሇተኛ ቋንቋነት ሇመማር ያሊቸው ፌሊጎትና
የውጤት ተዛምድን መፇተሽ ሊይ ነው፡፡ የተማሪዎቹን የማንበብ ክሂሌ ወጤታማነት ሇመፇተሽ በዚህ ጥናት
አንብቦ የመረዲት ክሂሌን በመውሰዴ በቅዴመ እና ዴህረ-ትምህርት ፇተና ሊይ የተመረኮዘ መረጃ ትንተና
ሊይ ያተኮረ በመሆኑ ከፉሌ ፌትነታዊ የጥናት ንዴፌን ተከትሎሌ፡፡ ጥናቱ በሌማዲዊ ማስተማሪያ ዘዳና
በፌሊጎት ተኮር ትምህርት አቀራረብ ዘዳ የሚማሩ የቁጥጥርና የሙከራ ቡዴኖችን በመውሰዴ በቅዴመ ትምህርትና ዴህረ-ትምህርት ሊይ ያተኮረ መረጃ በመሰብሰብ መተንተንን ያሇመ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት ዕዴሌ
ሰጭ የንሞና ዘዳን በመጠቀም የተመረጡት ሁሇት መማሪያ ክፌልች 9B እና 9E መማሪያ ክፌልች ሲሆኑ፤
ቀጥል በተማሪዎቹ መካከሌ ሉኖር የሚችሇው የተሇያየ የመረዲት ባህሪ ተሊውጦ በጥናቱ ውጤት ሊይ
ሉያስከትሌ የሚችሇውን ተጽእኖ ሇመቆጣጠር ሲባሌ አንጻራዊ ተመሳሳይ ችልታ ያሊቸውን ተማሪዎች
የጥናቱ ተሳታፉ ማዴረግ በማስፇሇጉ በ9B እና 9E ክፌልች ከሚገኙ አርባ አርባ ተማሪዎች መካከሌ 25 25
ተማሪዎችን በቅዴመ-ትምህርት ፇተና በማጣራት በእጣ መሰረት የሙከራና የቁጥጥር ቡዴን ሆነዋሌ፡፡
ሇሙከራና ቁጥጥር ቡዴኑ የቀረቡ የቅዴመ-ትምህርትና ዴህረ-ትምህርት አንብቦ የመረዲት ፇተናዎችና
ከሙከራ ቡዴኑ በቅዴመ እና ዴህረ-ትምህርት የተሰበሰቡ የፌሊጎት መሇኪያ የጽሁፌ መጠይቅ ምሊሾች
በመረጃ መሰብሰቢያነት አገሌግሇዋሌ፡፡ የጥናቱ ውጤት እንዲመሇከተው ፌሊጎት ተኮር የማስተማሪያ ዘዳ ሌዩ
ሌዩ ብሌሃቶች በአግባቡ በሚተገበሩበት አማርኛ ሁሇተኛ ቋንቋ መማሪያ ክፌሌ ተማሪዎቹ አንብቦ የመረዲት
ውጤታቸው መሻሻሌ እንዱያሳይ ጉሌህ ጠቀሜታ እንዲሇው የዚህ ተግባራዊ ጥናት ግኝት አመሊክቷሌ፡፡
የፒርሰን የተዛምድ መወሰኛ (Pearson Correlation coefficient) ተሰሌቶ (P = 0.204, α = 0.05) ሆኖ
ተገኝቷሌ፡፡ ይህም በተጠኚዎቹ የአንብቦ መረዲት ፇተና ውጤትና በፌሊጎት የጽሁፌ መጠይቅ ምሊሽ አማካይ
ውጤት መካከሌ በስታቲስተካዊ መገመቻ ጉሌህ እንዱሁም ቀጥተኛ አዎንታዊ ተዛምድ መኖሩን ያሳያሌ፡፡
በዚሁ መሰረት የኦሮምኛ ቋንቋ አፇ-ፇት የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ሇአማርኛ ቋንቋ የማንበብ ክሂሌ ያሊቸው
ፌሊጎት ከአንብቦ መረዲት ፇተና ውጤታቸው ጋር ጠንካራ አዎንታዊ ተዛምድ ያሇው መሆኑ ተረጋግጧሌ፡፡