Abstract:
የዚህ ጥናት ዋና አላማ የ9ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የክፌሌ ውስጥ የቡዴን ስራ አመራርን መፈተሽ ነው፡፡ ጥናቱ በዋናነት ገላጭ የምርምር ዘዴን መሰረት በማድረግ ንጥል ጥናትን በመጠቀም የክፍል ውስጥ የቡድን ስራ አመራርን ፈትሿል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች አባይ ምንጭ፣ አጉት፣ አባግስ እና ከበሳ አጠቃላይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ2013 ዓ.ም 9ኛ ክፍል ከሚያስተምሩ መምህራን መካከል የተመረጡ ናቸው፡፡ ሇጥናት የተመረጠው ወረዳ በአመች እና የክፍል ዯረጃው በአላማ ተኮር የንሞና ዘዴ ተመርጠዋል፡፡ ከ9ኛ ክፍል መምህራን መካከሌ ከአባይ ምንጭ 4፣ ከአጉት 3፣ እና ከአባግስ 3 በእዴሌ ሰጭ ንሞና እንዱሁም ከከበሳ 2 መምህራን በጠቅሊይ ንሞና ተመርጠዋሌ፡፡ ጥናቱን ከግብ ሇማዴረስ የከፌሌ ውስጥ ምሌከታ፣ የሰነዴ ፌተሻና ቃሇ-መጠይቅ የመረጃ መሰብሰቢያ መንገድች ተግባራዊ ሆነዋሌ፡፡ በዙህም መሰረት የ12 መምህራን የክፌሌ ውስጥ ምሌከታ ተዯርጓዋሌ፡፡ መረጃ ሇመሰብሰብ 11 መስፇርቶችን የያ የምሌከታ ቅፅ፣ 10 መስፇርቶችን የያ የሰነዴ ፌተሻ ቅፅ እና 10 መስፇርቶችን የያ የቃሇመጠይቅ ዜርዜር ጥያቄዎች ተጋጅተው ተግባራዊ ሆነዋሌ፡፡ እያንዲንደ መምህር ከሰራቸው እቅድች ውስጥ 2 በአጠቃሊይ 24 እቅድች ተወስዯው የሰነዴ ፌተሻ ተከናውኗሌ፡፡ በመጨረሻም ከ12 መምህራን ውስጥ 2 ከአባይ ምንጭ፣ 2 ከአጉት እንዱሁም ከአባግስና ከከበሳ ከእያንዲቸው አንዴ መምህር በእጣ ንሞና ተመርጠው ቃሇ-መጠይቅ ተዯርጎሊቸዋሌ፡፡ በአጠቃሊይ የተሰበሰበው መረጃም በገሊጭ የመረጃ መተንተኛ ዳ ተተንትኗሌ፡፡ በዙህም መሰረት የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የክፌሌ ውስጥ የቡዴን ስራ አመራር ምንነት፣ ጥቅም፣ አተገባበር እና ሇተማሪዎች ያሇውን ፊይዲ ከመረዲት አኳያ ሰፉ የሆነ ውስንነት የታየበት ሲሆን መምህራን የክፌሌ ውስጥ የቡዴን ስራ አመራርን በተመሇከተ ያሊቸው ግንዚቤ ዜቅተኛ ሆኗሌ፡፡ እንዱሁም የትምህርት ዕቅዴ ዜግጀት በተገቢው መሌኩ ያሇመነዯፌና ያሇመከወን፣ ተማሪዎችን በአግባቡ ያሇማዯራጀት፣ የተማሪዎች ቁጥር መብዚት፣ መምህሩ የቡዴን ስራ አመራርን በተመሇከተ በቂ ግንዚቤ ያሇመኖር እና ተማሪዎች ሇቡዴን ስራ ያሊቸው ትኩረት ዜቅተኛ መሆን እንቅፊቶች ነበሩ፡፡ በመጨረሻም መምህራን ስሇቡዴን ስራ ምንነት፣ ጥቅም እና አተገባበር ሙያዊ ስሌጠና እስከሚሰጣቸው ዴረስ ከሙያ አጋሮቻቸው ጋር እርስ በእርስ እየተራረሙ ሉፇፅሙት ይገባሌ፡፡ የመምህራኑን የቡዴን ስራ የአመራር አቅም ሉያጎሇብት የሚችሌ የመማር ማስተማር ስነ-ዳ ስሌጠና ቀጣይነት ባሇው መሌኩ ቢሰጡ የሚለት በአስተያየት መሌክ ተሰንዜረዋሌ፡፡