Abstract:
የዚህ ጥናት ዋና አሊማ ግብ ተኮር የማስተማሪያ ዘዳን ተጠቅሞ የመጻፌ ክሂሌን ማስተማር የተማሪዎችን የመጻፌ ክሂሌ
ሇማሻሻሌ ያሇዉ ሚና መሇየት ነዉ፡፡ ጥናቱም ከፉሌ ሙከራዊ ሲሆን ፤ የተካሄዯዉም በኦሮሚያ ክሌሌ በኢለባቦር ዞን
በዲሪሙ ወረዲ በሚገኘዉ በዲሪሙ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ነዉ፡፡ በትምህርት ቤቱ ከሚገኙ ተማሪዎች መካከሌ
የአስረኛ ክፌሌ ተማሪዎች በአመቺ የናሙና ስሌት ከተመረጡ በኋሊ ፤ በቀሊሌ የእጣ ናሙና ስሌት በሁሇት መምህራን
ከሚማሩ አምስት ምዴብ ተማሪዎች በቀሊሌ የእጣ ናሙና ስሌት ሁሇት ምዴቦች ከተሇዩ በኋሊ በተራ የእጣ ናሙና ስሌት
አንደ የሙከራ ላሊኛዉ የቁጥጥር ቡዴን ሆኖ በጥናቱ ዉስጥ እንዱሳተፈ ተዯርጓሌ፡፡ በመረጃ መሰብሰቢያ ዘዳ ፇተና ስራ
ሊይ ዉሇዋሌ፡፡ ፇተናዉ ፡-ቅዴመ እና ዴህረ ፇተናን ያካተተ ነዉ፡፡ ቅዴመ ፇተናዉ የተሰጠበት አሊማ ተማሪዎች ከሙከራ
ጥናቱ በፉት ያሊቸዉን የመጻፌ ክሂሌ ዉጤት ተቀራራቢ መሆን -አሇመሆኑን ሇመሇየት ሲባሌ ነዉ፡፡ የዴህረ ፇተናዉ አሊማ
ዯግሞ የሙከራ እና የቁጥጥር ቡዴን ሆነዉ የተመረጡት ተማሪዎች በተሇያዩ የማስተማሪያ ዘዳዎች የመጻፌ ከሂሌን ከተማሩ
በኋሊ በመካከሊቸዉ ጉሌህ ሌዩነት መኖር - አሇመኖሩን ሇመሇየት ነዉ፡፡ ተተኳሪ የሆኑት ተማሪዎች ከመጻፌ ሌምምደ
በፉትና በኋሊ ቅዴመ እና ዴህረ ትምህርት ፇተና ተፇትነዋሌ፡፡ ሁሇቱም ቡዴኖች የተፇተኑትን ፇተና በባእዴና በጥንዴ ቲ-
ቴስት ስላት ተሰሌቶ ጉሌህ የሆነ ሌዩነት አሳይቷሌ፡፡በጥናቱ ግኝት መሰረት በግብ ተኮር ማስተማሪያ ዘዳን ተጠቅሞ
የተማሩት የሙከራዉ ቡዴን ተጠኚዎች ከቁጥጥር ቡዴን ተጠኚዎች ዴህረ ትምህርት የመጻፌ ክሂሌ ፇተና ዉጤት በ
8.0926 አማካይ ዉጤት ብሌጫ ማስመዝገባቸዉ፣ ብልም በባእዴና በጥንዴ ናሙናዎች ተሰሌቶ በሁሇቱ ቡዴኖች አማካይ
ዉጤቶች መካከሌ ጉሌህ ሌዩነት መኖሩን ዉጤቱ (t=-2.799, df=60, p=0.001) አረጋግጧሌ፡፡ በዚህ
መሰረት ግብ ተኮር ማስተማሪያ ዘዳን ተጠቅሞ የመጻፌ ክሂሌ ማስተማር በሰፉዉ ከተሇመዯዉ የመጻፌ ክሂሌን ከማስተማር
ዘዳ በመማሪያ መጽሏፌ በቀረቡ የመጻፌ ክሂሌ ተግባራት በተሻሇ መሌኩ የተማሪዎችን የመጻፌ ክሂሌ ዉጤት ሇማሳዯግ ሚና
ያሇዉ መሆኑን የጥናቱ ግኝት አመሊክቷሌ፡፡ ይህም ዉጤት ግብ ተኮር የማስተማሪያ ዘዳ ተጥቅሞ የመጻፌ ክሂሌን ማስተማር
የተማሪዎችን የመጻፌ ክሂሌ ሇማሻሻሌ አኳያ ጉሌህ ሚና እንዲሇዉ ሉጠቁም ችሎሌ፡፡