አፇወርቅ ማኖሶ; ማንያሇው አባተ; ምህረት ሳዲሞ
(2023-06-18)
የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ "በዲውሮ ብሔረሰብ ዘንዴ የሚከበረውን (Tookki -Be’aa)
(ቶክ-ቤኣ) ወይም ዘመን መሇወጫ በዓሌ ክወና ሥርዓትን መተንተን" ነበር፡፡ ይህንን
ዓሊማ ሇማሳካት የመስክ ምሌከታ፣ የሰነዴ ፍተሻ እና የቃሇ መጠይቅ መረጃ
መሰብሰቢያ ዘዳዎችን በመጠቀም መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ ጥናቱ ገሊጭ ተንታኝ
የጥናት ንዴፍን ...