ሰለሞን ወንድሙ ገብሬ; ለማ ንጋቱ; ጥበቡ ሽቴ
(2024-04-06)
የዚህ ጥናት አቢይ ዓላማ ‹‹ግራኝነት በካፋ ብሔረሰብ ዘንድ ያለውን ማህበራዊ ፍልስፍና
(ትዕምርትነት) መተንተን›› ነው፡፡ የጥናቱ ዘዴ አይታዊ ሲሆን የመተንተኛ ስልቱ ደግሞ
ገላጭ ትዕምርታዊ ፍከራን የተከተለ ነው፡፡ በታላሚና በጠቋሚ ከተመረጡ መረጃ አቀባዮች
አስፈላጊውን መረጃ በቃለመጠይቅና በሰነድ ፍተሻ፤ መቅረፀ ድምፅና ማስታወሻ ደብተር ...