በባይሤ ከበዯ; ሇማ ንጋቱ; ምህረት ሳዲሞ
(2021-06-06)
ይህ ጥናት በወሉሶ ኦሮሞ ማህበረሰብ የሇቅሶ ስርዓት ክዋኔ ሊይ የተዯረገ ነው፡፡ የጥናቱ
አቢይ ዓሊማ የማህበረሰቡን የሇቅሶ ስርዓት ከሞት እስከ ግብዓተ መሬት ፌፃሜ ዴረስ
ያሇውን የአከዋወን ሂዯት ማሳየትና መተንተን ነው፡፡ ይህንን እና ላልች ዝርዝር
ዓሊማዎችን ከግብ ሇማዴረስ መረጃዎች የተሰበሰቡት በሁሇት ተፇጥሯዊ አውድች ሊይ
ተገኝቶ ምሌከታ ...